12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የተ/መ አዋጅሀ/ጠቅላላ አስተያያትበ1988 ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በተ/መ የጸደቀው አዋጅ የማዕዘን ድንጋይ ነው።አዋጁን በማጽደቅ አባል መንግስታት ለሚከተሉትነጥቦች እውቅና ሰጡ።• ስለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ስቃይ፣• ስለሰብአዊ መብቶች ለመሟገት የሰ/መ/ተዎችን ህልውና፣እና• ስለሰብአዊ መብቶች ለመሟገት ስለሚያስችለው ስለዚህ መብት ዓለም አቀፍ ትብብር አስፈላጊነትአዋጁ ስምምነት ወይም ቃልኪዳን አይደለም።ስለዚህ በህግ አስገዳጅ ሰነድ አይደለም።ሆኖም፣*በአለም ላይ ያሉ ሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን መብት ስለመጠበቅ ያለውን ዓለም አቀፍ ትብብርይወክላል፣*ለሰብአዊ መብት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ህጋዊነት ያውቃል፤ለእንቅስቃሴዎቹም ሆነ ይህንኑ ተግባር ለሚፈጽሙት ጥበቃ እንደሚያስፈልግ ይገነዘባል፣*ሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለመጠበቅ የህግ መሰረት ይጥላል፣*በአለም ላይ የሚገኙ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እንቅስቃሴ ለመጠበቅ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ህጋዊ ቅርጽ ይሰጣል፣*በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎችና በሌሎችም የሰብአዊ መብት ሰነዶች የተሰጡት መብቶችና ነጻነቶች ሙሉ ለሙሉ ይታወቁዘንድ ግለሰቦች፣ቡድኖች፣ተቋማት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚጫወቱትን አስፈላጊ ሚናና የሁሉም ማህበራዊና ዓለም አቀፋዊ ህይወት ስርዐት እንዲይዝና እንዲያድግ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ በድጋሚ ያረጋግጣል፣*በተጨባጭና ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሚመች ሁኔታ በስራ ላይ ያሉትን መብቶች ቀለል ባለ መንገድ እንዲገቡ አድርጎ ያብራራል።በዋና ዋና የሰብአዊ መብት ሰነዶች ላይ ያሉት ድንጋጌዎች እንዴት ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንደሚውሉ በግልጽ ያመላክታል፣*በሌሎች ዓለም አቀፍ ሰነዶች ጥበቃ የተደረገላቸውን እንደ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት፣የመደራጀት፣መሰብሰብና የመንቀሳቀስ መብት ያሉመርሆዎችንና መብቶችን የሰብአዊ መብት ደረጃን ከመጠበቅ አንጻር ይይዛልለ/ የመንግስታትና የማንኛውም ግዴታከብሄራዊ ህጎች ጋር ያለውን ዝምድና ከመግለጽ በተጨማሪ አዋጁ መንግስታትና ሌሎችም ሰብአዊ መብትን ከመጠበቅ አንጻር ያለባቸውን የተለየ ግዴታና ሃላፊነት ይዘረዝራል።መንግስታት በአዋጁ ላይ የተደነገጉትን ሁሉ የማክበርና የመተግበር ሃላፊነት አለባቸው።አንቀጽ 2, 9, 12, 14 እና 15 መንግስታት ስለሚጫወቱት ሚና በመጠቆም ያለባቸውን ሃላፊነትና ግዴታ ያመላክታል።አንቀጽ 2.በዚህ አዋጅ የተመለከቱት መብቶችና ነጻነቶች በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲረጋገጡ እያንዳንዱ መንግስት ህጋዊ፣አስተዳደራዊና ሌሎችንም እርምጃዎች መዉሰድ አለበት።አዋጁ ሁሉም ሰው በማህበረሰቡ ውስጥና ለማህበረሰቡ ሃላፊነት እንዳለበት ከገለጸ በኋላ ሁላችንም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንድንሆን ያበረታታናል።አንቀጽ 10,11 እና 18 ዴሞክራሲንና ተቋማቱን ስለመንከባከብና የሌሎችንም መብት ስላለመዳፈር እንዲሁም ሁሉም ሰው ሰብአዊ መብቶችን ስለማሳደግ ያለበትን ሃላፊነት ይዘረዝራል።አንቀጽ 11 በሙያቸው የተነሳ የሌሎችን ሰብአዊ መብቶችሊነኩ በሚችሉ እንደፖሊስ መኮንኖች፣የህግ ባለሙያዎች፣ዳኞችና የመሳሰሉት ላይ የተለየ ትኩረት አድርጓል።2

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!