12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ተ ትምህርት ማለትም እንደሲቪልና የፖለቲካ ትምህርቶች ሳይሆን በሰፊ የሰብአዊ መብት አውድ ላይ የተመሰረተ ነው። በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌዎችእንደተገለጸው እነዚህ መብቶች ከሌሎችነገሮች በተጨማሪ የመማር፣የማንነት፣የደህንነት፣የመሰብሰብ፣ሃሳብንየመግለጽ፣የስራ፣የጤና እና ቤተሰብ የመመስረት መብትን የሚያካትቱሲሆን ሁሉም ከወቅቱ ከግብረሰዶማውያን መብት ጉዳይ ጋር በተያያዘ መወያያ ናቸው።ይመልከቱ www1.umn.edu/humanrts/edumat/hreduseries/TB3/toc.htmlየጥበቃ መመሪያ ለግብረሰዶማውያን ተሟጋቾችፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል (2002)ፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ ላይ ለተወሰኑ አመታት ሲሰራ ቆይቷል።በእስከዛሬው ስራችን ያተኮርነው ግጭት ሁኔታ ውስጥ በሚሰሩ ዋና ዋናዎቹ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ነው።በሶጂ መብት ጉዳይ ላይ ከሚሰሩ ተሟጋቾች ጋር ስንነጋገር በዚህ ዘርፍ የሚሰሩ የሰብአዊ መብት ማህበረሰብ የሚያጋጥማቸው ዝርዝር ችግር ላይ ማተኮር እንዳለብንና ስራችን ውስጥም ማካተት እንዳለብን ግልጽ ሆነ።ይህ ምን አይነት ቅርጽ መያዝ እንዳለበት ለመወሰን ዋና እና “ዋና ያልሆኑ” የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ያሳተፈሰፊ ውይይት ለበርካታ ወራት ተካሄደ።ቀደም ሲል ለሰብአዊ መብትተሟጋቾች ጥበቃ ባዘጋጀው መመሪያ ላይ በደረሱት አስተያዬቶችና ትችቶች መሰረት እንዴት የተለየ ፍላጎታቸውን ማሟላት እንደሚችል ፒአይ መመልከት ጀመረ።ኔፓል ከሚገኙ የግብረሰዶማውያን ተሟጋቾች ጋር በነበረው ስራ አማካይነትና በአለም ላይ ከሚገኙ ሌሎች ተሟጋቾች ያረጋገጠውን ማህበረሰባችንና የሚሟገቱለትን የሚነካውን የጋራ ችግር መለየት ጀመረ።ጥልቅ ምርመራ አካሂዶ እና በመጀመሪያ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ ካሉ ምንጮች ምክር ወስዶ ፒአይ ለዋና ተሟጋቾች በሚስማማ መልኩ መዋቅሩን አስተካከለ።መዋቅሩ የፒአይ የምርምርና የስልጠና ክፍል ብቻ ሳይሆን የብዙ ሰዎች ግብዓት ውጤት ነው።የተቀረጸው ተጨባጭ እንዲሆን ተደርጎ ነው።የተቀረጸው በድርጅቶች መካከልና ምናልባትም በተንጠራራ መልኩ በራሳችን ጥላ ስር ባሉት ውስጥ ሁሉ ክርክር በመፍጠር እንዲፈታተንም ጭምር ነው።ከራሳችን የውይይት አካሄድና አጄንዳ ጋር ሳንዋሃድ አህጽሮተ ቃላት ማብዛት ይባስ ብሎም በጥላችን ስር ያለውን ጥበቃ ለማረጋገጥ ያወጣነው የደህንነት እርምጃ እንደተዋሃደን አለማረጋገጥ ምን ማለት ነው?መመሪያው ተፈትኖ ተጣትሟል።ፒአይም በዚሁመሰረት ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እየተሻሻለ እንደሚቀጥልና ይዘቱም ለግብረሰዶማዊው ህብረተሰብ አግባብ ሆኖ እንደሚቀጥል ተሰፋያደርጋል።ይህ ሊሆን የሚችለው የግበረሰዶማውያን ተሟጋቾች በሂደቱ መሳተፍ እስከቀጠሉ ድረስ ብቻ ነው።ይመልከቱ፤www.protectionline.org/Protection-Manual-For-LGBTI.htmlየግብረሰዶማውያን ሰዎች የሰብአዊ መብት፤መቅድም ከተባበሩት መንግስታት ስምምነት ተቆጣጣሪ አካላት ጋር ለመስራት እና የተባበሩትመንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ልዩ ስነስርዓትአምነስቲ ኢንተርናሽናል (1997)የዚህ ሰነድ አላማ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያዶች) የተባበሩት መንግስታት የስምምነት ተቆጣጣሪ አካል (“የስምምነት ተቆጣጣሪ”ተብሎ የሚታወቀውን) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊመብቶች ኮሚሽን ልዩ ስነስርዓት (ኮሚሽን) እንዴት እንደሚጠቀሙና እንዴት የግብረሰዶማውያን ሰዎችን መብት ማራመድና ጥበቃ ጉዳይ ላይ ያላቸውን ስጋት የሚያነሱበትን ለማመላከት ነው።ይህ ሰነድ የግለሰቦችን ጉዳይ እንዲሁም በግብረሰዶማውያን ሰዎች የሰብአዊ መብት ጉዳይ ላይ አጠቃላይ ሁኔታ ስለሚቀርብበት መንገድም ተጨባጭ የሆነ ምክር ይሰጣል።ይመልከቱ፤www.amnesty.org/en/library/info/IOR40/2005የዮክያካርታ መርሆዎች (1998)በሚገባ በሰነድ ተደግፎ ለቀረበ የሰብአዊ መብት የዘወትር ጥሰት ምላሽ ለመስጠት እና ከወሲብ ቅኝትና ከጾታ ማንነት ጋር የተያያዙ ዓለም አቀፍ መርሆዎች ላይ ለማስመር በ1998 እውቅ የሰብአዊ መብትጠበብቶች በዮግያካርታ ኢንዶኔዢያ ተሰበሰቡ።ውጤቱ የዮግያካርታ መርሆዎች ሲሆኑ ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ ህግ በዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ላይ የተገባውን ግዴታ ዳግም የሚያረጋግጥናመንግስታት ለህጉ መገዛት እንዳለባቸው የሚያሳይ ነው።ሁሉም ሰዎች ከነጻነትና ከእኩል ክብር ጋር የሚወለዱበትንና ያም በመወለድ ያገኙት መብት የሚጠበቅበትን የወደፊት ሁኔታ ለማሟላት ቃል ገቡ።ይመልከቱ፤www.yogyakartaprinciples.org/55

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!