12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ማናለብኝነት ለአፈንጋጮችበሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች መብት ላይ ያነጣጠሩ የጥቃት ተግባራት በግለሰብ ሴት የሰብ አዊ መብት ተሟጓቾች እንዲሁም ለሴቶች መብት በሚከራከሩ ድርጅቶች ላይ ይፈጸማሉ።የመድልዎ ድርጊቱን የሚፈጽሙትና በተሟጋቾች መብት ላይ የለየለት ጥቃት የሚፈጽሙት ከመንግስት ጀምሮ መንግስታዊ ያልሆኑ ተዋንያንና እንዲሁም የማህበረሰቡአባላትንና የተሟጋቾቹን ቤተሶቦችንም ጭምር ያካትታል።ለሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ወይም ለቆሙለት መብትበአብዛኛው ጠላት በሆነ ድባብ ውስጥ የድርጊቱን ፈጻሚዎችበሃላፊነት መያዝ እጅግ አስቸጋሪ ተግባር ነው።በግማሽ ቀጠናው የሚገኙት አብዛኞቹ መንግስታት አለማቀፍ የሰብ አዊ መብት ደረጃዎችን ቢያጸድቁም አተገባበራቸው የዘፈቀደ እና በፖለቲካ አጄንዳ የሚመራ ነው። ሰርክ የሚታየውን የመድልዎና የኢፍትሃዊነት መንሰኤዎች ባግባቡ ሳይጠይቅ ባንዳንድ መንግስታት ለ “ሴቶች ጉዳይ” የሚሰጠው ድጋፍ በአብዛኛው የማስመሰል እና ጥቅማጥቅሞችን በማስላት ስለመሆኑ በተደጋጋሚ ተጋልጧል።በህ በረተሰቡ ውስጥ ሴቶችን እንደተገፉ የሚያቆየው ስርዓት መቀጠሉ በመብታቸው ላይ የጥቃት ድርጊት የፈጸሙባቸውን ወደፍትህ የማቅረብ አቅማቸውን ይበልጥ ጎድቶታል።የተለመዱ የወል ደንብ ተብለው የሚታሰቡትንበመተላለፍ በመብትና በይገባኛል ባይነት ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በተናገሩ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ እውነታው ይበልጥ ይብሳል።ባለስልጣኖች የተለያዩ ዘዴዎችንለምሳሌ ድርጅቱ የሚሰራውን ስራ ምክንያት በማድረግና የተራዘመ የፍርድ ቤት ሙግት በመጠቀም እንዲያም ሲል በቀጥታ በደህንነት ሰራተኞች በማዋከብ ለድርጅቱ ፈቃድ በመንፈግ ስልጣናቸውን መጠቀም ይችላሉ።የዓለም አቀፍ ስርዓቱ መሰረት ያደረገው መንግስታት ለዜጎቻቸው ያለባቸውን ሃላፊነትና ግዴታ ቢሆንም በአብዛኛው ለማስፈጸም አስቸጋሪ ነው።በየአገሩ ባሉ ወንጀል ፈጻሚዎች ላይ የዓለም አቀፍ ህብረተሰቡጫና ለማሳደር ያለመቻል ድክመት የሉዓላዊነት መብትን ምክንያት በማድረግ የብሄራዊ የውስጥ ጉዳይ በሚል ተድበስበሰው እንደሚቀሩ በአብዛኛው ተጋልጧል። ዋና ዘጋቢ ማርጋሬት ሴካግያ ስለመንግስት ሚናና የመንግስት ወንጀል ፈጻሚዎች በአስደንጋጭ ሁኔታ በሴቶች እና በአናሳ መብት ተሟጋቾች ላይ ስላነጣጠሩበት ጥቃት በተለይ እውቅና ሰጥተዋል።በተጨማሪም ተሟጋቾች መንግስታዊ ካልሆኑ ተዋንያን ጥቃት ይደርስባቸዋል።ይህ ቃል እንደ ቤተሰብና ማህበረሰብ፣የግል ኮርፖሬሽኖች፣የመገናኛ ብዙሃን ሰራተኞች፣ታጣቂ ቡድኖች፣አክራሪ ድርጅቶች እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የመሳሰሉትን ሁሉ በሰፊው የሚያጠቃልል ነው።የሚያሳዝነው በስራ ላይ ያለው ዓለም አቀፍ የህግ ስርዓት እነዚህን ተዋንያን በሃላፊነት የሚይዘው አንቀጹና እሱንም በተግባር የማስፈጸም ብቃቱደካማ እንደሆነ ቀርቷል።የመንግስታት ዜጎቻቸውን ብሎም የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የመጠበቅ ግዴታ አብዛኛውን ጊዜ ላይሟላ ይችላል፤አይሟላምም።ስለዚህ ወንጀል ፈጻሚዎች አብዛኛውን ጊዜ በማናለብኝነት ይንቀሳቀሳሉ።አክራሪ የፖለቲካና ወይም የሃይማኖት ሃይሎች አብዛኛውን ጊዜ የዜጎች መብትን በሚጋፋ መልኩ ሆነ ብሎ የህብረተሰቡን መብት የሚገድብ የህግ ስርዓት ይመሰርታሉ።በጾታቸው ምክንያትሴቶች ሴትነታቸውና በማህበረሰቡ ያላቸው ሚና ይነጣጠርበታል።በተለይም በትጥቅ ትግልና በመገንጠል ሁኔታዎች መንግስታዊ ያልሆኑ ተዋንያን ከወንጀል ፈጻሚዎች መካከል ዋናዎቹ ናቸው።ሴቶች በህይወት ሰጪነትና ለማህበረሰቡ ክብርተምሳሌትነታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ ባብዛኛው ይጠቃሉ ዳግመኛም ይዋረዳሉ።የትጥቅ ትግል በሚካሄድበት አካባቢ የሚሰሩ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተሟጋችና33ሱፕራ ኤን.12 በአንቀጽ 107፣ገጽ 20። “ልዩ ዘጋቢዋ በመንግስታ አካላት ወይም ወኪሎቻቸው የፖሊስና የጦር መኮንኖችን፣የመንግስትና የፍትህ ባለስልጣናትን ጨምሮ የሚደረግ የሚመስለው በርካታ የሰብአዊ መብት ረጋጣ አሳስቧቸዋል።እነዚህ ረገጣዎች ያካትታሉ ከሚባሉት ውስጥ ማጎሳቆል፣ማሰቃየት፣መወንጀል፣የሐሰት ፍርድ ማስተላለፍ እንዲሁም ስም መለጠፍ፣ዛቻ፣የመግደል ዛቻና መግደል ናቸው።35

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!