12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)አባሪ 1ምንጮች በዓለም አቀፍና ቀጠናዊ መዋቅሮችቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ መዋቅሮችየአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽንበአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ቻርተር መሰረት ናይሮቢ(ኬንያ) በ1973 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት ጠቅላላ የመንግስታትና የመሪዎች ጉባኤ ጸድቆ በጥቅምት 11 1978 ዓ.ም ስራ ላይ የዋለው የአፍሪካ የሰብ አዊና የህዝቦች መብቶች በመላው የአፍሪካ አህጉር የሰብአዊና የህዝቦች መብቶችን የማራመድና ደህንነታቸውንም የማረጋገጥ ግዴታ አለበት።የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት ባንጁል ጋምቢያ ይገኛል።የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን<strong>Africa</strong>n Commission on <strong>Human</strong> <strong>and</strong> Peoples’ <strong>Rights</strong>31 ቢጂሎ አኔክስ ሌያውት፣ኮምቦ ሰሜን አውራጃ31 Bijilo Annex Layout,Kombo North Districtምዕራባዊ ቀጠና (Western Region)የመ.ሳ.ቁጥር (P.O.Box) 673ባንጁል፣ጋምቢያ (Banjul, The Gambia)ኢሜይል (Email): achpr@achpr.orgስልክ (Tel.) (220) 4410 505/4410 506ፋክስ (Fax) (220) 4410 504ይፋ ድረገጽ (Official Site) http:// www.achpr.orgለሲቪል ማህበረሰብ ተግባራዊ እንቅስቃሴ አቅጣጫ አመላካች ካርታ፤በአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን መንግስታት ዘገባ የሚያቀርቡበት ስርዓትዓለም አቀፍ አገልግሎት ለሰብአዊ መብቶች፣የፍትህ የሰላምና የዴሞክራሲ ማህበር እና ኮኔክታስ የሰብአዊ መብቶች (2003)በአገር ደረጃ ለአፍሪካ ቻርተር ትርጉም ለመስጠት ሲባል የአፍሪካቻርተር ለአፍሪካ ህብረት አባል መንግስታት የተለየ ሃላፊነት ይጥልባቸዋል።በተለይም ቻርተሩ ስራ ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ እያንዳንዱ አባል መንግስት በቻርተሩ (አንቀጽ 62) እውቅናና ዋስትና ለተሰጣቸው መብቶችና ነጻነቶች ትርጉም ለመስጠት ሲባል በህግ ማውጣት ወይም በሌላ መንገድ ስለወሰደው እርምጃ ዘገባ ማቅረብ አለበት።በኮሚሽኑና በሰነዶቹ ጥበቃ የተደረገላቸውን መብቶች ለማራመድ አባል የሆነው አገር የወሰደውን እርምጃ ለመገምገም፣ለመብቶቹ እንቅፋት የሆኑትን ለመለየት እና አባል መንግስቱ ባህሪውን የሚያሻሽልበትን የውሳኔ ሃሳብ ለመስጠት እድል ይሰጣል።የመንግስትን ሪፖርት ለማስተባበልና ኮሚሽኑ በመሬት ላይ ስላለው ሁኔታ ትክክለኛውን ስዕል እንዲያገኝ የሲቪል ማህበረሰብ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።በአጠቃላይ የመንግስት ወገኖች አጥጋቢ ተሳትፎ አላሳዩም።አብዛኞቹ የመንግስት ወገኖች በዘገባቸው ወቅታዊ አይደሉም።መንግስታት በኮሚሽኑ ውስጥ በንቃት አይሳተፉም።ኮሚሽኑም የሰጠው የውሳኔ ሃሳብ መተግበሩን ለማረጋገጥ የክትትልና የማስፈጸም ብቃት ያጥረዋል።በአንጻራዊነት በኮሚሽኑ መደበኛ ጉባኤ ሳያስተጓጉሉ የሚሳተፉት የሲቪል ማህበረሰብ አባላት ጥቂት ሲሆኑ እነሱም የመንግስታት የዘገባ ስርዓት ላይ አያተኩሩም።በተጨማሪም በሲቪል ማህበረሰቡ ተሳትፎ ላይ ምክር የሚለግሱትም በዚህ የመንግስታቱ የዘገባ ስርዓት ላይ የሚያደርጉት ትኩረት በአንጻራዊነት እምብዛም ነው።የአቅጣጫ አመላካች ካርታው ጥረትም ይህንኑ ክፍተት ለመሙላትና በዚህ ረገድም የሲቪል ማህበረሰቡን ተሳትፎ ማበረታት ነው።መሰረታዊ መረጃዎችን ይሰጣል።ከኮሚሽኑ ጋር በሚሰሩ የሲቪል ማህበረሰብ ተሞክሮዎች ላይ ተመስርቶ ፈተናዎችን ያብራራል፤ጥቆማዎችንም ይጋራል።ይመልከቱ፤www.ishr.ch/component/docman/doc_download/1325-road-map-to-the-achpr-englishፈረንሳይኛ www.ishr.ch/component/docman/doc_download/1326-roadmap-to-theachpr-frenchየአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን የስነስርዓት ደንብየስነስርዓት ደንቡ የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን በእለት ተለት እንቅስቃሴው የሚመራበትን ደንብ ያቋቁማል።የኮሚሽኑን ጥንቅር፣ስልጣኑን እና የአዘጋገብንና ተጨማሪ መዋቅሮችንም ያካትታል።ይመልከቱ፤www.achpr.org/english/ROP/Rules—Procedure.pdfየአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ቻርተርበ1978 ዓ.ም በስራ ላይ የዋለው የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ቻርተር (የባንጁል ቻርተር) በቀጠና ደረጃ ካሉት እጅግ ወሳኝ የሰብአዊ መብት ሰነዶች አንዱ ነው።ይፋ ድረገጽ፤www.achpr.org/english/info/charter en.htmlፈረንሳይኛ፤www.achpr.org/francais/info/charterfr.html48

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!