12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ያሞግሳል በሚል ስሞታ አገደው።የጉባኤው እርምጃ ሃሳብንበነጻነት የመግለጽን መብት መገደብ ከመሆኑም በላይ በውሳኔ አሰጣጥ ላይ የአባታዊ ስርዓት ለመግነኑ ማስረጃ ነው።በተጋጋለው ህዝባዊ ክርክር ሂደት ውስጥ አዘጋጆቹ ለጥላቻ የበቁና የስም ማጥፋት ዘመቻም በመንግስት ባለስልጣናትና ታዋቂ ሰዎች ተደርጎባቸዋል።ኢትዮጵያበ 1993ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያ የሴቶች የህግባለሙያዎችን ማህበር “በህግ ከተሰጠው ስልጣን ውጪ በተለየ መልኩ ተንቀሳቅሷል”በሚል ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ በማገድ የባንክ ሂሳቡም እንዳይንቀሳቀስ አደረገ። ይህ የሆነው የኢትዮጵያ የሴቶች የህግ ባለሙያ ማህበር በትዳር ውስጥ እየተፈጸመ ባለ ጥቃት ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ባግባቡ ክስ ሊመሰርት አለመቻሉን ተከትሎ በሰጠው ትችት ነው።በኢትዮጵያ ለእኩልነትና ለማህበራዊ ፍትህ ከሚሰሩት ጥቂት መያዶችአንዱ የሆነው የኢትዮጵያ የሴቶች የህግ ባለሙያዎች ማህበርበእግዱ ወቅት ይከታተላቸው የነበሩትን በመቶዎች የሚቆጠሩ የትዳር ውስጥ ጥቃት ጉዳዮችን ለመተው ተገዷል።በመንግስት የተወሰደው እርምጃ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ እና መረጃን የማሰራጨት መብት የሚጋፋ መሆኑን በግልጽ አሳይቷል።ይሁንና የኢትዮጵያ የሴቶች የህግ ባለሙያዎች ማህበር ፍትህ ሚኒስቴር ወደሌላ ስልጣን ከተዛወረ በኋላ በፍርድቤት ባገኘው ውሳኔ ስራውን እንደገና ለመቀጠል ችሏል።እንዲህ ያሉ ዘዴዎች በምስራቅና በአፍሪካ ቀንድ ባሉ መንግስታት በስራ ላይ መዋላቸውን ቀጥለዋል።ለዚህ ምላሽ በተባበሩት መንግስታት በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታ ላይ ልዩ ዘጋቢ የሆኑት ወ/ሮ ማርጋሬት ሴካግያ በታህሳስ 2002 በተደረገው 13ኛው የሰብአዊ መብት መማክርት ጉባኤ ላይ ጉዳዩን አንስተዋል።ምክር ቤቱም በሰጠው ትዕዛዝ የትኛውምመንግስት “የማስፈራራት፣ፈርጆ የመያዝ፣ንብረት የመውረስእና ከብሄራዊ ምክክርና እንቅስቃሴ ሂደት የሚያገል እርምጃ”መድልዎን መሰረት ባደረገ መልኩ እንዲወስድ አይፈቀድለትም ብሏል።ጾታን መሰረት ያደረገ ፈተናየሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በአብዛኛው በስራቸውላይ የሚያጋጥማቸው ወሳኝ ፈተና የጾታቸው ጉዳይ ማእከልሆኖ በዘመቻ ስራቸው ላይ እንቅፋት መሆኑ ነው።አብዛኛውን ጊዜ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ኢላማ የሚያደርገው ጥቃት የሚያነጣጥረው ሴትነታቸውን በመጉዳት እንደጾታ ጥቃትና አስገድዶ በመድፈር ነው። ለግብረስዶማውያን መብት የሚከራከሩ የአናሳ መብት ተሟጋቾች “ፈዋሽ”የሚባል የአስገድዶ መደፈር አደጋ ስራቸውን ያጅበዋል። “ወሲብነክ፣ጾታንና ሌሎች የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን እንዳያነሱ” በማስፈራራት፣በማዋረድ፣በማሳፈር፣በማፈንና ተስፋ በማስቆረጥ “ጾታን ወጥመድ” ያደረገ ዘዴ ስራ ላይ ይውላል። ተሟጋቿ ባተረፈችው ክብር ዝናና ተአማኒነት ላይ ባነጣጠረ መልኩ ጥቃቱ የተለያየ ቅርጽ ሊይዝ ይችላል። “ሰዶምት፣ጋጠወጥ” የመሳሰሉ ስያሜዎች የሚታገሉለትን መብት ዋጋ ለማሳጣትና ህገወጥ ለማስመሰል እንዲሁም የመቃወም መብታቸውን ለመቀማት ስራ ላይ ይውላሉ።ስለወሲብ እና በጾታ መብት ጉዳይ ላይ መስራትን እንደነውር የሚያየው ባህል መቀጠሉ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለማፈን በተጨማሪ ደጋፊነት ስራ ላይ ውሏል።30የሰብአዊ መብቶች ተመልካች (1993) ኢትዮጲያ፤መንግስት የሴቶች የህግ ባለሙያዎችን አጠቃ፣ጥቅምት 7 1993 www.hrw.org/press/2001/31ኤ/ኤችአርሲ/16/44.ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ማርጋሬት ሴካግያ በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታ ልዩ ዘጋቢዋ ታህሳስ 11 2002 ያቀረቡት ሪፖርት በአንቀጽ 87 ገጽ 17 የሚገኝ።ሪፖርቱ ከመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ በ1997 የተላለፈውን በመጥቀስ በሴት ተሟጋች ልጅ ላይ የተደረገውን የመድፈር ሙከራና በኬንያ የግብረሰዶማውያን መብት ተሟጋች ላይ የተደረገውን የመድፈር ዛቻ ያነሳል።32ሱፕራ ኤን.6 ገጽ 834

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!