12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ራሳቸውን ማደራጀት አለባቸው ማለት ነው።በብሄራዊ ደረጃ ያለው ፈተና የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ማሰባሰብና በስራቸውና በጾታቸው ሳቢያ የሚያጋጥማቸውን መሰናክል በጋራ መለየት ነው።ይህ መሆን ያለበት የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾቹ በሚሰሩበትና የሚደረግባቸውን መድልዎና ለአደጋ የሚያጋልጣቸውንም በሚወስነው በስራ ላይ ያለውን የማህበራዊ፣የህግ፣የፖለቲካና የባህል መዋቅር ባጣቀሰ መልኩ ነው።ለለውጥ ትርጉም ያለው ሰነድ ማዳበር የሚቻለው ለመድልዎና ለደህንነት አስጊ የሆኑ ነገሮች መንሰኤ በግልጽ ተተንትነው ሲቀመጡ ብቻ ነው።በቶጎና ኔፓልእንደተደረጉት ያለ የብሄራዊ የምክክር ጉባኤዎች የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን አንድ ላይ በማምጣት ትንታኔና ስልታዊ እቅድ እንዲነድፉ እንደአንድ አማራጭ ሊሆን ይችላል።ይሁንና ሰፊውን የብሄራዊ የሰብአዊ መብት ንቅናቄበዘመቻው ማናቸውም እርምጃ ወይም በለውጡ ሸሪክነትማሳተፍ ወሳኝ ሊመስል ይችላል።በጠቅላላው በሰፊው የሰብአዊ መብት ንቅናቄ ውስጥ በሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እኩል የመሆን መብት ጥያቄ ተገቢነት ላይ ተቀባይነትና ድጋፍ ማግኘት አላማ ሊሆን ይገባል።የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለአደጋ የሚያጋልጧቸውን የተለዩ ችግሮች መንሰኤ ለመመለስ የሚመረጠው ጎዳና በብሄራዊው አውድ ላይ በእጅጉ የተመሰረተ ነው።ሆኖም በአጠቃላይ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ከሚያጋጥማቸው ችግር ጋር ለእነዚህ ጉዳዮች ምላሽ እንዲሰጥ ከተቀየሰሰፋ ያለ የድጋፍ መሰረትና ዘላቂ የሆነ አንድምታ ሊያመጣይችላል።ተለይተው የተቀመጡ ሰነዶችና እርምጃዎች አግባብነት ያላቸውና ወቅታዊ በሆነው አውድ ውስጥ ቁልፍ ለሆኑት ተዋንያን ምላሽ የሚሰጥ መሆን አለበት።ከሰፊው የሲቪል ማህበረሰብ ጋር የሚደረግ ምክክርና በዘመቻና ቅስቀሳ ወቅት የሚደረጉ የልምድ ልውውጦች ስኬታማና ውጤት ተኮር የሆነ ዘመቻ ለማርቀቅ እጅግ ጠቃሚ ናቸው።በተመሳሳይ እርምጃ ልምድ ያላቸውን የሃብት ምንጭ የሆኑ ሰዎችን ለማሳተፍ ጥረት መደረግ አለበት።ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ስጋት ምላሽ የሚሰጥ ሁኔታ ለመፍጠርና በአለማቀፍ ሰነዶች ማለትም እንደ ተ/መ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አዋጅ መሰረት ጥበቃ ከመንግስታት፣መንግስታዊ ካልሆኑ ተዋንያንና የሲቪል ማህበረሰብ ማስገኘት ለሚወሰዱ እርምጃዎች ሁሉ መሰረት መሆን አለበት።ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተሻለ ጥበቃ ለማስገኘት የተቀናጀ ፍላጎት አስፈላጊነት ሲገለጽ ጣልቃ ገብቶ የመከላከሉ እርምጃ ዳር ድንበር የት ድረስ እንደሆነና የሚቻል ስለመሆኑ መረዳት ያስፈልጋል።የህግና የፖሊሲ መሻሻል እንዲኖር ጠንክሮ መጠየቅ አንዱ ምላሽእንዲሰጥበት የሚፈለገው ዘርፍ ነው።የተ/መ ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ያወጣው አዋጅ በብሄራዊ ደረጃ እንዲጸድቅ፣በህግ የሚያስገድድ ሰነድ እንዲሆንና የሚወሰዱት እርምጃዎችም ስራ ላይ መዋላቸውን በማረጋገጥ የሰብአዊ መብትተሟጋቾችን ተልዕኮ የሴቶችንም ጨምሮ እንዲጠቅም ማሳለጥ በተመሳሳይ መልኩ መንግስታዊ ያልሆኑ ተዋንያን በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ለፈጸሙት የመብት ጥሰት ተጠያቂ ያደርጋቸዋል።ይሁንና የህግ መሻሻል ብቻውን መፍትሄሊሆን አይችልም።እንዲህ ያሉ ለውጦች ወንድነትንና ሴትነትን አጉልተው ኢፍትሃዊነትን ዘላለማዊ በሚያደርጉ አመለካከቶችና መዋቅሮች ላይም ማነጣጠሩን እጅ ለጅ ማስኬድአለበት።የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በስራቸው ምክንያት ከማህበረሰባቸውና በማህበረሰባቸው ውስጥ ባህልንና ልማድን መሰረት አድርጎ ችግር በሚደቅንባቸው ላይምያነጣጠረ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ መደረግ አለበት። ስለዚህ ዘመቻንና ማስተዋወቅን ወደህብረተሰቡ መውሰድ መሰረታዊ ነው።ላይ ከተጠቀሰው የማሳለጥ ስራ በተጨማሪ በቦታው ላይ ያሉ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በስራቸው የተነሳ እጅግ የተለየ አደጋ ያጋጥማቸዋል።እናም ለራሳቸው ደህንነት አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት ችሎታ ሙሉ ለሙሉ ገና ስራ ላይ35በእነዚህ እና ተመሳሳይ ሁነቶች ላይ ያለ ትረካ በ www.defendingwomen-defendingrights.org/actions.php በኩል ይገኛል።37

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!