12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንቅስቃሴ ጥበቃ የሚያገኝበትን ዓለምአቀፍ ደረጃ ደንግጓል።የሰብአዊ መብት እንቅስቃሴዎችን ህጋዊነትናእንዲሁም እንቅስቃሴው እና የሚያንቀሳቅሱት መብት መጠበቅ እንዳለበት እውቅና ይሰጣል።በአዋጁ መሰረት ማንኛውም የሰብ አዊ መብቶች እንዲራመዱና እንዲጠበቁ የሚሰራ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ነው።ይህ ሰፊ የሆነ ትርጉም በሙያው የሰለጠኑ ያልሰለጠኑትንምየሰብአዊ መብት ሰራተኞችን እንዲሁም በጎ ፈቃደኞችን፣ጋዜጠኞችን፣የህግ ባለሙያዎችን እና ማንኛውም ይህንኑ የሰብአዊ መብት ስራበትርፍ ሰዓቱ ጭምር የሚያከናውነውን ሁሉ ያካትታል።ይፋ ድረ ገጽ፤www.ohchr.org/EN/Issues/SRHRDefenders/Pages/Declaration.aspxአለማቀፍ የሰብአዊ መብቶች አዋጅበተ/መ ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 1 1940 ዓ.ም የጸደቀው ዓለም አቀፍየሰብአዊ መብቶች አዋጅ የሁለተኛው አለም ጦርነት ልምድ ውጤት ነው።በጦርነቱ ፍጻሜና የተባበሩት መንግስታት እንደተመሰረተ በዚያግጭት የተፈጸመው ጭካኔ ዳግመኛ ፈጽሞ እንዳይፈጸም ዓለም አቀፍ ህብረተሰቡ ማለ።የአለም መሪዎች የተባበሩት መንግስታትን ቻርተር ለእያንዳንዱ ግለሰብ መብት ዋስትና በሚሰጥ የአቅጣጫ አመላካች ካርታ ለማዳበር ተስማሙ።ይፋ ድረ ገጽ፤www.un.org/en/documents/udhr/በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታ የተ/መ ልዩ ዘጋቢበሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታ ላይ ስልጣን የሚሰጠው (እንደልዩ ስነስርዓት) የተቋቋመው በ1990ዓ.ም ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታወጀውን አዋጅ በማስፈጸም እንዲረዳ በ1992ዓ.ም በሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነው።በ2000ዓ.ም በውሳኔ ቁጥር 7/8 እናበ2003ዓ.ም በውሳኔ ቁጥር 16/5 መሰረት የሰብአዊ መብት ምክር ቤቱ በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ያለው ስልጣን ለሶስት ተከታታይ አመታት እንዲቀጥል ወሰነ።የአሁኗ የስልጣን ባለቤት ወ/ሮ ማርጋሬት ሴካግያ በመጋቢት 2000ዓ.ም በሰብአዊ መብቶች ምክር ቤቱተሾሙ።ወ/ሮ ሴካግያ በዩጋንዳ የአውራጃ ፍርድ ቤት ዳኛ እንዲሁም ከ1988 እስከ 2000ዓ.ም የዩጋንዳ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሊቀመንበር ነበሩ።ከ1998 እስከ2000ዓ.ም ባሉት አመታት መካከል በተባበሩት መንግስታት የመልማት መብትን ለማስፈጸም በተቋቋመውከፍተኛ ደረጃ ግብረሃይል ውስጥ አባል ነበሩ።ይፋ ገጽ፤www2.ohchr.org/english/issues/defenders/index.htmአቤቱታ የማቅረቢያ ስነስርዓት www.ohchr.org/EN/Issues/SRHRDefenders/Pages/Complaints.aspxበሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አዋጅ ላይ አስተያዬት(2003)‘በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አዋጅ ላይ የተሰጠው አስተያዬት’በአዋጁ ላይ የተሰጡትን መብቶች በአብዛኛው በተገኙ መረጃዎችና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታ ላይ በሁለቱ ልዩ ዘጋቢዎች በሂና ጂላኒ(ከ1992-2000) በቆዩትና እስካሁኑ (ከ2000ዓ.ም ጀምሮ) ድረስ ባሉት ማርጋሬት ሴካግያ በቀረቡ ሪፖርቶች ላይ ተመስርቶ ማብራሪያየተሰጠበት ከድረ ገጽ ሊዘረገፍ የሚችል ባለፉት አስራ አንድ አመታት የቀረበ ባለ100 ገጽ ሰነድ ነው።ከጥበቃ መብት ጀምሮ ሃሳብን በነጻነት እስከመግለጽ መብት፣ሃሳብንም ለዓለም አቀፍ አካላት የማስተላለፍና ድጎማ እስከማግኘት መብት ድረስ ያለውን ‘አስተያዬቱ’ በመተንተን እነዚህ መብቶች ምን እንደሚያስከትሉና ለአፈጻጸማቸውም መደረግ ያለበትን ያስቀምጣል።በአብዛኛው ማዕቀብ የሚጣለባቸውንና ተሟጋቾች የሚያጋጥማቸውንም የመብት ጥሰት በመሸፈን መንግስታት እያንዳንዱን መብት የሚተገብሩበትን የውሳኔ ሃሳብም ያቀርባል።http://www.ohchr.org/Documents/Issues/Defenders/CommentarytoDeclarationondefendersJuly2001.pdfሰብአዊ በደሎች፣ሰብአዊ መብቶች፤በተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች አሰራር ላይ መመሪያየሰሜን አይርላንድ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የብሪቲሽ አይሪሽየመብቶች ተመልካች (2003)የተባበሩት መንግስታት የተለያዩ የሰብአዊ መብት መዋቅሮችን ለመያዶች፣የህግ ባለሙያዎችና ግለሰቦች ለማመላከት እንዲረዳ የወጣ መመሪያ ነው።መዋቅሮቹ በቅርብ ለማያውቃቸው ውስብስብ ሊመስሉቢችሉም ይህ መመሪያ እንደሚያሳየው ግን ቅርብና ለአጠቃቀም ቀለል ያሉ ናቸው።ምንም እንኳ በቅድሚያ የተዘጋጁት በብሪታኒያና በአይርላንድ ላሉ አንባቢዎች ቢሆንም በመመሪያው የተካተቱት መረጃዎችና ጥልቅ ሃሳቦች በአለም ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ።ይመልከቱ www.frontlinedefenders.org/manuals/humanwrongs-human-rightsሌሎችየሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለመደገፍ የኖርዌይ ጥረት፤ለውጭ ጉዳይ አገልግሎት መመሪያ (2002)ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ኖርዌይ ያላትን ድጋፍ በተመለከተ ለዚህ ቡድን ኖርዌይ ያላትን የሁለትዮሽ ድጋፍ ለማጠናከር ሲባል ለኤምባሲዎቿ መመሪያ ወጥቷል።ዋናው የመመሪያው አላማ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን መርዳትና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችንና ስራቸውንበመደገፍ በኩል የሚወሰደውን እርምጃና የሚደረገውን ጥረት የኖርዌይን ተልዕኮ ስርዓት ለማስያዝ ነው።አቅምን ለመገንባት ባለመ እርምጃም በውጭ አገልግሎት ተቋሙ ኤሌክትሮኒክ መማሪያ በኩል ስለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ ትምህርት ተዘጋጅቷል።ይመልከቱ፤www.regieringen.no/en/dep/ud/Documents/veiledninger/2010/hr defenders guide.html?id=63305250

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!