12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)አባሪ 2ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የመረጃ ምንጭጥበቃ እና ደህንነት ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾችለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አዲስ የጥበቃ መመሪያፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል (2001)የዚህ አዲስ መመሪያ አላማ ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተጨማሪ እውቀት ለማስጨበጥና ለጥበቃና ለደህንነታቸው መሻሻል ጠቃሚ ሊሆን የሚችል መሳሪያ ለማቅረብ ነው።መመሪያው በጥበቃና ደህንነትስልጠና ላይ ድጋፍ ያደርጋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት ከመሆኑም በላይ ተሟጋቾች የራሳቸውን የአደጋ መገምገሚያና ልዩ ሁኔታቸውን ያገናዘበ የደህንነት ደንቦችና ስነስርዓቶች እንዲነድፉ ይረዳቸዋል።ይህመመሪያ የፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል-ፒአይ-አባላት በሰብአዊ መብቶች፣በሰብአዊ ህጎችና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንዲሁም ለጥቃትየተጋለጡ ቡድኖች ጥበቃ ስራ የተገኘ የ25 አመታት የተቀናጀ ስራ ውጤት ነው።የፒአይ አባላት ልምድ የመነጨው ቀድሞ ከዓለም አቀፍ የሰላም ብርጌድ ኢንተርናሽናል-ፒቢአይ የመስክ ተልዕኮና መዋቅር-ጋር ከነበራቸው ትስስርና ተሳትፎ ነው።በመስኩ ከተሰማሩ ከመቶ በላይ ከሆኑ ተሟጋቾች ስለደህንነት በዐዉደ ጥናት በስብሰባና ውይይቶች ለመማርና እንዲሁም ልምድና እውቀት ለመለዋወጥ እድል አግኘተናል።በመመሪያው የተካቱት አብዛኞቹ በጥበቃ ስራ ወይም ከተሟጋቾች ጋር በተደረጉ የልምምድ ዐዉደ ጥናቶች ተግባራዊ ሆነዋል።ይህመመሪያ የእነዚህ ሁሉ ልውውጦች ፍሬ ስለሆነ በዚህ ረገድ የተሳተፉት ተሟጋቾች ውለታ አለብን።ይመልከቱ፤www.protectiononline.org/New-Protection-Mnaual-for-<strong>Human</strong>የግምባር መስመር፤የአሰራር መመሪያ በደህንነት፤አደጋ ለተጋረጠባቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተጨባጭ እርምጃዎችየግምባር መስመር (2003)በደህንነት ላይ የአሰራር መመሪያው በደህንነት ጉዳዮች ላይ ግንዛቤንለማሳደግ የተቀረጸና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አደጋዎች የሚቀንሱበትን እንዲያሰላስሉ ለመርዳት ነው።የአስራር መመሪያው የሰብአዊመብት ተሟጋቾች ለግለሰቦችና ለድርጅቶች የደህንነት እቅዶች በሚያወጡበት መንገድ ደረጃ በደረጃ ይወስዳቸዋል።የደህንነት ይዞታዎችን የሚገመግምበት ስልታዊ አቅጣጫን በመከተል ለአደጋና ለጥቃት የሚያጋልጡ ሁኔታዎችን ለመቀነስ ስልትና ዘዴን ይቀይሳል።ይመልከቱ፤www.frontlinedefenders.org/files/WorkbookENG.pdfደህንነት በሳጥን ውስጥየግምባር መስመርና ዘዴኛ የቴክኖሎጂ ስብስብ (2003)ደህንነት በሳጥን ውስጥ የወል የቴክኖሎጂ ዘዴ እና የግምባር መስመርጥምር ጥረት ነው።በመረጃ መረብ የሚደረጉ የቀስቃሾችንና የሰብአዊመብት ተሟጋቾችን የመረጃ መረብ ግንኙነት ደህንነትና የምስጢር አጠባበቅ ፍላጎት ለማሟላት የተፈጠረ ነው።ደህንነት በሳጥን ውስጥ በመረጃ መረብ ግንኙነት ደህንነት በርካታ ጉዳዮች ላይ ምላሽ የሚሰጥ‘እንዴት እንደሚደረግ’የሚል ርዕስ የያዘ ማብራሪያ መጽሃፍ ያካትታል።እጅ የሚደረጉ የመረጃ ስብስቦችንም የሚሰጥ ሲሆን እያንዳንዳቸውም በተለይ ነጻ የሆነ መሳሪያ ወይም ግልጽ የሆነ መሳሪያ እንዲሁምየኮምፒውተሮንና የመረጃዎን ደህንነት ወይም የመረጃ መረብ ግንኙነቶን ምስጢርነት የሚጠብቁበትንም ያካትታል።ይፋ ድረ ገጽ፤ security.ngoinabox.org/እንግሊዝኛ፤ security.ngoinabox.org/enፈረንሳይኛ፤ security.ngoinabox.org/frአረብኛ፤ security.ngoinabox.org/arበመስመር ላይ ሲሆኑና ተንቀሳቃሽ ስልክዎን ሲጠቀሙማንነትዎንና ደህንነትዎን ስለሚጠብቁበት ተጨባጭመመሪያ (2003)ይህ መመሪያ የተጻፈው ቴክኖሎጂን ደህንነታቸው ተጠብቆ ለመገናኘት፣ለመደራጀት እና መረጃ ለመለዋወጥ ለፈለጉ ለመካከለኛው ምስራቅና ለሰሜንአፍሪካ ዜጎች ቢሆንም በየትኛውም ቦታ በመስመር ላይ ምስጢሩንና ደህንነቱን ጠብቆ ለመገናኘት የሚፈልግ ማናቸውም ሰው ሊገለገልበት ይችላል።የተጻፈው መስመር ላይም ሆነ ተንቀሳቃሽ ስልክ ሲጠቀሙ ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ምን እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው ማወቅ ለሚፈልጉ አማካኝ የኮምፒውተር እውቀት ላላቸው ሰፊ ተደራሲያን ሁሉ ነው።መመሪያው ምስጢርን ጠብቆ ቅኝትና ቁጥጥር መቀናሻ ጥቆማዎችና ዘዴዎች እንዲሁም ሳንሱርን የሚቋቋሙበት መንገድን ያሳያል።ከሚሸፍናቸው ውስጥ፤ደህንነትንጠብቆ ኢሜል መጠቀም፣ጥሩ የይለፍ ቃል የመያዝ ልምድ፣ኮምፒውተርን ከቫይረስና ከስለላ መሳሪያዎች ስለመጠበቅ፣ማንነትን ሳያሳውቁ ሳንሱር እንዴት እንደሚታለፍ፣የተንቃሳቃሽ ስልክ ደህንነትን ጠብቆ እንዴት መጠቀም እንደሚቻልና ሌሎች ጥልቅ የመረጃ ምንጮች ይገኙበታል።ይመልከቱ፤www.protectioonline.org/IMG/pdf/fcea379753a53a03bf <strong>of</strong>m6bnId6.pdfበአመጸኛ ድባብ ውስጥ ተግባራዊ የደህንነት ይዞታ አመራር (2002)የሰብአዊያን አተገባበር ጥምር (2002)የመጀመሪያው በአመጸኛ ድባብ ውስጥ የደህንነት ይዞታ የሚተገበርበት የመልካም አተገባበር ግምገማ 8 ከታተመ አስርት አመታት በፊት የአለም የደህንነት ድባብ በእጅጉ ተለውጧል።አዲስ የግጭት አውዶች ለአለማቀፍ የሰብአዊያን እርምጃዎች አዲስ የአደጋ ምንጮችን ፈጥረዋል።በእርዳታ ሰጪ ሰራተኞችና በስራቸው ላይ እየጨመረ በመሄድ ላይ ያለው የአመጽ ስራ በማደግ ላይ ካለው መታፈንና በህይወት ላይ የሚቃጣ አደጋን ጨምሮ አስተማማኝ ባልሆኑ አውዶች በሚደረጉ የሰብአዊያን የእርዳታ ስራዎች ላይ አሉታዊተጽዕኖ አሳድሯል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ድርጅቶቹ ራሳቸው ለሰራተኞቻቸው ደህንነትና ጥበቃ የሚሆን ነገር ማድረግ እንዳለባቸው ግንዛቤ እያገኙ መጥተዋል።ይህንን ለውጥ ለማንጸባረቅ የሰብአዊያን አተገባበር ጥምር በአዲስመልክ ጂፒአር 8 አሳትሟል።አዲሱ እትም ዋናውን በአዳዲስ መረጃ ከማዳበሩም በላይ እንደ ‘ሩቅ አስተዳደር’ የደህንነት ስፋት ፕሮግራም፣በድርጅቶች መካከል የደህንነት ቅንጅት እና መረጃን ማፈንፈን መለዋወጥና መተንተንን የመሳሰሉ አዳዲስ ርዕሶችን ያስተዋውቃል።አዲሱ እትም ወሳኝ የሆኑ ድንገቶች በተለይም በአፈናና ጠለፋ እንዲሁም ሽብርተኝነት አደጋዎች በመሳሰሉ ጉዳዮች በመወያያት እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ይበልጥ አጠቃላይአቅጣጫ ይሰጣል።ይመልከቱ፤www.odihpn.org/hpn-resources/good-practicereviews/operational-security-management-in-violent-environments-revised-editionፎቶግራፍ በየቦታው፤በሰብአዊ መብት መንገዶች ወቅታዊ ፈተናዎችና እድሎች፣ቪዲዮና ቴክኖሎጂ51

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!