12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)በተቃራኒው በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ይዘት ከተለያየ ምንጭ የሚመጣና የሚሰራጨውም በተደራሲው ውሳኔ ነው።በማህበራዊ መገናኛ ጥንቅር ውስጥ ያለ አንባቢ የሆነ ይዘት ካስደሰተው ይዘቱን ‘ሊያካፍለው’ ወይም ‘መውደዱን’ በመግለጽ ይዘቱን በማህበራዊ ጥንቅርውስጥ ላሉት ሁሉ ሊልከው ይችላል።ይዘቱ ካልጣማቸው ግን ችላ ሊሉት ይችላሉ።በዚህ መንገድ አግባብነት ያላቸው መገናኛ ብዙሃን በግዙፉና በምስቅልቅሉ የማህበራዊ ጥንቅር በኩል ‘ይመለከታቸዋል የሚባሉ ማህበረሰቦችን’ ሊያዳርሱ ይችላሉ ግለሰቦች የሚያስተላልፉት ይዘት ፍላጎት የሚያሳድርባቸውንና ሌሎችም በተመሳሳይ መልኩ እንደነሱ ይፈልጉታል ብለው የሚያስቡትን ብቻ ስለሆነ።በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ ለሰብአዊ መብት ስራ ስትንቀሳቀስ እነዚህን ከተሰማራህበት የመስክ ስራ ጋር ፍላጎት ያላቸውን ማህበረሰቦች አፈላልገህና በእነዚሁ ማህበረሰቦች ለመታወቅ ጥረት ማድረግ አለብህ።የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃንን ስለመጠቀምበተለያዬ ጥንቅር ውስጥ በየጊዜው ከሚያተርፉት ወይም ከሚያጎድሉት ዝነኝነት አንጻር የማህበራዊ መገናኛ መሳሪያዎች ሁሌም ተለዋዋጭናቸው። የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ፋና ወጊ ከነበሩት አንዱ የሆነውማይስፔስ ኩባንያው በ1997 በ 580 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሸጥና በድጋሚ በ2003 በ 35 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ሲሸጥ በሚያስገርም ሁኔታ ዝናውን አጣ።ይህ ጽሁፍ ሲታተም በጣም ዝነኛ ከሆኑት የማህበራዊ መገናኛ ጥንቅሮች መካከል ፌስቡክ፣ቲዊተር፣ዩቲዩብ፣ሊከድን፣ሬዲት፣ዲግ፣እና ጉግል ይገኙበታል።የተለየዩ የመረጃ ጥንቅሮች ለተለያዬአላማ እንደሚውሉ አስታውስ።ቲዊተር ቁርኝቶችንና ቁልፍ ቃላቶችንጨምሮ በጣም አጭር በሆኑ መልዕክቶች ተክኗል።ዩቲዩብ ቪዲዮን በመስመር ላይ በማሳየት ሲካን ፍሊከርና ፒካሳ ደግሞ የገጽታ አገልግሎት ያቀርባሉ።በመድረኮች መካከል እነዚህ ልዩነቶች ቢኖሩም የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ስልትህን ስትነድፍና ስትተገብር የጋራ የሆኑ ስልቶች መታሰብ አለባቸው።ኛ መሳሪያ የሚጠቀሙ ከሆነ ራስህን ከግዙፍ ድርጅቶችና ትልቅ ስምካለቸው ሰብዕናዎች እና የመወሰን ስልጣን ካላቸው ጋር በውይይት ሲሳተፍ ልታገኘው ትችላለህ።ፍሬያማ ሲሆን ንግግሩን ‘ከመጋረጃ ጀርባ’ ወስደህ ቁልፍ መረጃዎችን ተካፈል።ወይም በግል መልዕክት፤ኢሜል ወይም ስልክ ስለትብብር ተወያይ።የማህበራዊ መገናኛ መድረክ እንዳስቀመጥከው መልሰህ የምታገኝበት ነው።ብዙ በተሳተፍክና በተወያየህ ቁጥር ሌሎችም ላንተ በብዛት በመመለስ ካንተ ጋር መሳተፍ ይይዛሉ።ፈጠራ ተጠቀም--የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን አዲስ ክስተት ሲሆን የብዙ ፈጠራ ጣቢያም ነው።ለሰብአዊ መብት ስራ የማህበራዊመገናኛ መሳሪያዎችን ስትጠቀም ፈጠራ ተጠቀም።ለእያንዳንዱ ቀንየተለያዬ ይዘት በማዘጋጀት እለታዊ የግንዛቤ ማሳደጊያ ዘመቻ አድርግ።ተደራሲዎችህ ከግል ታሪካቸው በቪዲዮ ጦማር ምላሽ እንዲሰጡጋብዝ።ለኪነጥበብ፣ለትረካና ለግጥም ስራዎች ሽልማት አቅርብ።ከድርጅትህ ጋር አዕምሮ የሚጎነትል ውይይት ክፈት።ሌሎች ድርጅቶችምበማህበራዊ መገናኛቸው የሚከተሉትን ስልት ተመልከት።ከመስመር ውጣ--ሁሉም ተጠቃሚዎችህ እና ባለድርሻዎችህ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ሊከታተሉህ እንደማይችሉ ልብ በል።የአጭር መልዕክት ማስተላለፊያ ማዕከል የሆኑትን እንደ ፍሮንትላይን ያሉትን ፕሮግራሞች መልዕክት ለተጠቃሚዎችህና ለባለድርሻዎችህ ለመላክ ተመልከት።ሰዎች መልዕክትህን አፍላፍ እንዲያስተለልፉ ወይም በማህበረሰብ ደረጃ የዘመቻህ አምባሳደር እንዲሆኑ አበረታታ።የማህበራዊ መገናኛ እንቅስቃሴህን እና ይዘት ባህላዊ ለሆነው የድርጅትህ ስልት መግብ የተገላቢጦሹንም ለማህበራዊው መገናኛ አድርግ።ራስህን አሳውቅ-- የ ‘መረጃ ጫና’ በበዛበት የመላው አለም የመረጃ ድር ድርጅትህንና ዘመቻህን በፍጥነት እንዲገባና በቀላሉ እንዲታይ አድርገህ መወከል አለብህ።ረጅም የአህጽሮተ ቃል በማስወገድ ስራህን የሚገልጽ ስም ምረጥ።የድርጅትህን ወይም የዘመቻ አርማህን በመስመር ሳጥንህ ወይም በመገናኛህ ላይ አያይዝ።ታአማኒነት ያለው ምንጭ ሁን-- የማህበራዊ መገናኛ መድረክህን የዘመቻ መልዕክትህን፣ዋናውን ቅጂህን፣እና ከመል እክቱ ጋርአግባብነት ያላቸውን ከሌላ ምንጭ የተገኙትንም ጭምር መልሰህ ለማሰራጨት ተጠቀምበት።ከዘመቻህ ጋር የተያያዙ አግባብነት ያላቸውን ይዘቶች ሳታሰልስ በማስተላለፍ በርእሱ ፍላጎት ከሚያሳዩ በህብረተሰቡ ውስጥ ባሉ ሰዎች ዘንድ የታመነ ምንጭ ተደርገህ ትወሰዳለህ።በዚህ መንገድ ዘመቻህና የድርጅትህ መታወቂያ እየተጠናከረ በተሰማራህበት ስራ አንቱ በመባል ትታወቃለህ።ጥምር እና ተሳትፎ --በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ተመሳሳይ አመለካከት ካላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች ጋር ሳያሰልሱ መሳተፍ ወደተሻለ ግንኙነት ያመጣሃል። እንዳንተው ተመሳሳይ የማህበራዊ መገና31

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!