12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ከታተሙት ግለሰቦች መካከል አብዛኞቹ ወከባ ደርሶባቸዋል። የንቅናቄ መሪዎች ጋዜጣውን ወደፍርድ ቤት በመውሰድ ለስም ማጥፋት ዘመቻው ካሳ ተፈረደላቸው።በ2003ዓ.ም ግለሰቦችን የ “ማጋለጥ” አባዜው ከፍተኛ ደረጃ ደርሶበአሳዛኝ ሞት ተጠናቀቀ።ዝነኛ የዩጋንዳ ግብረሰዶማውያንንቅናቄ መሪ ዴቪድ ካቶ ስሙ በታተመው ሮሊንግ ስቶን ጋዜጣ ከተጠቀሱት አንዱ የሆነው በጥር 2003 ዓ.ም በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለ። ከመግፋትና ከማግለል በተጨማሪ የግብረሰዶማውያን ግለሰቦችን ስም ማጥፋትና ማጥመድ ደህንነታቸውን ይበልጥ አደጋ ላይ ለመጣል አስተዋጽኦ ያደርጋል።ይህ እንደገና ከቅጥርና ከቤተሰባዊ ማህበራዊ ድጋፍበማግለል ለገንዘብና ለስነልቦና ችግር የሚያጋልጣቸውን አደጋ ይጨምረዋል።በዚህ ጉዳይ ላይ በዋና የሰብ አዊ መብት ተሟጋቾች ጅረት ውስጥ ያሉት ዝምታ የሰብአዊ መብቶችን ሁለንተናዊ የመሆን ጽንሰሃሳብን ለማራመድ እንቅፋትሆኗል።በባለስልጣኖች፣በህግ አውጪዎች፣በተሟጋቾች በህዝብና በግለሰቦች የሚደረጉት ይህን መሰል መድልዎች የግብረሰዶማውያን መብትም የሰብአዊ መብቶች አካል መሆኑን ያለማወቅ ስለመንገሱ ግልጽ አመላካች ነው።የህግ ጥበቃበዚህ ቃልኪዳን ወገን የሆነው ማንኛውም መንግስት በግዛቱና በግዛት ክልል ስልጣኑ ያሉትን ግለሰቦች ዘር፣ቀለም፤ጾታ፤ሃይማኖት፣ፖለቲካዊ ወይም ሌላ አመለካከት፣ብሄራዊ ወይም ማህበራዊ መሰረትን፣ንብረትን ወይም ሌላ ደረጃን መሰረት ያደረገማናቸውንም አይነት ልዩነት ሳያደርግ ለማክበርና ይህንኑም ለማረጋገጥ ቃል ገብቷል።ይህም ማለት ማንም ሰው ጾታውን ወይም የወሲብቅኝቱን መሰረት በማድረግ ልዩነት አይደረግበትም ማለት ነው።ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴው የዓለም አቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶችን ቃልኪዳን በሚጻረር ሁኔታ ግብረሰዶማዊ ድርጊቶችን ህገወጥ በሚያደርጉህጎች ላይ ያለውን ስጋት በተደጋጋሚ ገልጿል።ባለስልጣኖችን ግብረሰዶማውያን ግለሰቦችን ከማንኛውም ጉዳት እንዲጠብቁና የወሲብ ቅኝትን መሰረት በማድረግ ለተለየ ግፍየሚዳርጉ አድላዊ ህጎችን እንዲሰርዙ የቃልኪዳኑ አንቀጽ26 በተጨማሪ ይደነግጋል።በ1986 ዓ.ም የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚቴ በቱነንና በአውስትራሊያ መንግስት በነበረው ክርክርለአካለመጠን የደረሱ ወንዶች ወደውና ተስማምተው በግል መኖሪያቸው የሚፈጽሙትን የግብረሰዶም ግንኙነት በአውስትራሊያ ታስሜንያ ግዛት የሚገኘው ህግ መከልከሉመሰረታዊ የሆነ የሰብ አዊ መብትን የሚጥስ ነው ሲል ወሰነ።በአለማቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች አንቀጽ 2/1/ ላይ “ጾታን”መሰረት አድርጎ አድሎ ማድረግ አይቻልም ሲልየደነገገው የግለሰብንም የወሲብ ቅኝት ይጨምራል ሲል አበሰረ።የዓለም አቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን አንቀጽ 2/1/፤44የቢቢሲ ዜና “ግብረሰዶማውያን ናቸው ተብሎ በዩጋንዳ ጋዜጣ በ “ተጋለጡት” ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ።”ጥቅምት 12 2002 www.bbc.co.uk/news/world-africa-1160824145የቢቢሲ ዜና “የዩጋንዳ ግብረሰዶማውያን ተሟጋች ዴቪድ ካቶ ተገደለ።” ጥር 19 2003 www.bbc.co.uk/news/world-africa-1229571846ቱነን ከአውስትራሊያ መንግስት የሞገተበትን በመዝገብ ቁጥር 488/1992 UN Doc CCPR/C/50/D/488/1992, 4 April 199442

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!