12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ተግባር አንዱ መሰል የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ስለተልዕኳቸው ማንቃት ነው።መሰራት ያለበትም እንደ ተባበሩትመንግስታት የሰብአዊ መብቶች አዋጅና የአፍሪካ የሰብአዊናየህዝቦች መብት ቻርተር ባሉ መሰረታዊ መብቶች በተጠቃለሉባቸው እኩል በመሆን መብትና በመድልዎ አላስፈላጊነት ዋጋ ላይ የሚያሰምሩትን በመውሰድ መብትን መሰረት ያደረገ አቅጣጫ በመከተል ነው።የሰብአዊ መብት ንቅናቄዎችን ድጋፍ ማግኘት የግብረሰዶማውያን ተሟጋቾችን ድምፅ ለማጠናከርና ተልዕኮቸውን ተአማኒነት በመስጠት ህግ አውጪዎችንና ሰፊውን ህዝብ እንዲቀርቡበት ይረዳቸዋል።ለውጥን ለመቀዳጀት የግብረሰዶማውያን ተሟጋቾች ከላይ ለተዘረዘሩት እንቅፋቶች ስልታዊ በሆነ መንገድ ምላሽ ሊሰጡ ይገባል።በጣም በቅርቡ መድልዎ የሚያደርጉ ህጎችና ልማዶችእንዲቀረፉ በሚያደርጉት ቅስቀሳና ዘመቻ ከሰብአዊ መብትተሟጋቾች ድጋፍ አግኝተዋል።ሆኖም ገና ብዙ መሰራት ይቀረዋል።ከሲቪል ማህበረስቡ ጋር ጠንካራ ሽርክና ከመመስረት ባሻገር የግብረሰዶም ተሟጋቾች እንደተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን ያሉ መደበኛ ጎዳናዎችን ማሟጠጥ አለባቸው።የተባበሩት መንግስታት የስምምነት አካላትና ልዩ ስርዓት የመንግስታትን ለዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎች መገዛትን ለመቆጣጠርና በዚያውም መሰረት የውሳኔ ሃሳብ ለመስጠት እምቅ ችሎታ አለው።በልዩ ስርዓቱና በስምምነት አካሉ የሚሰጠው ትንታኔና የውሳኔ ሃሳብ መንግስታት ህጋቸውንና ፖሊሲያቸውን ከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ለማጣጣም ጥረት ስለሚያደርጉ ወደብሄራዊ ህግና የልማድ ለውጥ ወደማስከተል ሊወስድ ይችላል።ከግብረሰዶማውያን መብት መገፈፍ ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ የግለሰብ ጉዳዮችና ገለጻዎችም የስምምነት አካሉና ልዩ ስርዓቱ ለዚህ የሰብአዊ መብት ክፍል ሳይንሳዊ ህግን ማዳበርን ጨምሮ ትኩረት እንዲሰጥ ሊያደርገው ይችላል። የስምምነት አካሉና ልዩ ስርዓቱ በመንግስታት ላይ እርምጃ ለመውሰድና ግፊት ለማድረግ የውሳኔ ሃሳቡን መሰረት የሚያደርግበት ተአማኒነት ያለውና ተጨባጭ አቤቱታ ይጠይቃል።ይህ ተቀባይነት ባላቸው ስርዓት መሰረት በተቋቋሙ የዓለም አቀፍ፣የቀጠናና የክልል ድርጅቶች ሊቀርብ ይችላል።አምነስቲ ኢንተርናሽናል “የግብረሰዶማዊያን ሰዎች ሰብአዊመብቶች ከተባበሩት መንግስታት ስምምነት ተቆጣጣሪ አካላትና ከተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ልዩ ስር ዓቶች ጋር ለመስራት የቅድሚያ መንደርደሪያ” በሚል ርዕስ ግብረስዶማውያን ተሟጋቾች ለቅስቀሳ ተግባራቸውየሚጠቀሙበትን እምቅ ሃይልና ስርዓት የሚዘረዝር ሰነድ አዳብሯል።ተመሳሳይ ስርዓቶች በአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽንም ይገኛሉ።አንቀጽ 55 የአፍሪካ ቻርተር የደነገጋቸውበመንግስት አካላት ሲጣሱ አቤቱታዎች (መልዕክት በመባልይታወቃል) ከአፍሪካ ቻርተር ጋር የተጣጣሙ እስከሆኑ ድረስና በብሄራዊ ደረጃ መፍትሄ ለማግኘት ያለውን ሂደት እስካሟጠጡ ድረስ በግለሰቦች ወይም በድርጅቶች ሊቀርቡ እንደሚችሉ (አንቀጽ 56/5/) ያሳያል። ከዚያ ኮሚሽኑ በአቤቱታው ተቀባይነት ላይ ውሳኔ ይሰጣል።ተቀባይነት ካገኘ ኮሚሽኑ ለሚመለከተው መንግስት በጉዳዩ54የስምምነት አካላት ጠበብቶች የሚገኙበት ኮሚቴ አባል መንግስታት በቃልኪዳኖች ላይ በገቡት ስምምነት መሰረት ይፈጽሙ እንደሆነ ለመቆጣጠር የተቋቋመ ሲሆን ከስምምነቶቹ ውስጥም አለማቀፍ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች፣አለማቀፍ የኢኮኖሚ፣የማህበራዊና የባህላዊ መብቶች ስምምነት፣ማሰቃየትን ሌሎች ጨካኝ ተግባራትን፣ኢሰብአዊናአዋራጅ አያያዝንና ቅጣትን የሚያወግዘው አለማቀፍ ስምምነት፣በሴቶች ላይ የሚደረጉ ማናቸውም መድልዎች እንዲጠፉ የተደረገው ስምምነት፣በልጆች ላይ የተደረገው ስምምነት እና የድንበር ተሻጋሪ ሰራተኞችንና ቤተሰቦቻቸውን መብት ለመጠበቅ የተደረገው ስምምነት ናቸው።55ልዩ ስርዓት ወቅታዊና በየአገሩ ጠበብት የሆኑ በተ/መ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ኮሚሽን የሚሾሙና የተለዩ ወይም በተለዩ አገሮች/ግዛቶች የተፈጸሙ ረገጣዎችን የሚመረምሩ ናቸው። “ልዩ ዘጋቢዎች፣” “የዋና ጸሐፊው ልዩ ወኪሎች፣” “ገለልተኛ ባለሙያዎች” ወይም “እንደልዩ ግብረሃይል ቡድን”የተቋቋሙ ተደርገው ሊጠቀሱ ይችላሉ።56አምነስቲ ኢንተርናሽናል (1997) የግብረሰዶማውያንና የወንዳገረድ ሰዎች የሰብአዊ መብቶች፤ከተባበሩት መንግስታት የስምምነት አካላትና ከተባበሩት መንግስታት የሰብአዊመብቶች ኮሚሽን ጋር ለመስራት መንደርደሪያ።AI Index IOR 40/004/2005,P.157ከላይ የተጠቀሰው58(1998) አምነስቲ ኢንተርናሽናልን ይመልከቱ።በአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ሰነድ ላይ ማብራሪያ AI Index;IOR 63/005/2006 www.amnesty.org45

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!