12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ላይ ገለጻ በማድረግ ምላሽ እንዲሰጥና የወሰደውም እርምጃ ካለ እንዲያብራራ ይጠይቃል።ከምክክር በኋላ የአፍሪካ ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ ኮሚሽኑ ግኝቱን እንዲያትምና የውሳኔ ሃሳቡንም እንዲያቀርብ ይጠይቃል።ከፍተኛ የመብት ጥሰት ያለ ከመሰለ ተጨማሪ ምርመራ ሊታዘዝ ይችላል።ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግና እርማትን በተመለከተ ከመንግስታት ጋር ግንኙነት እንዲኖር ለማስቻል የተለያዩ ዋና ዘጋቢዎች ግለሰቦች፣ተሟጋቾች እና ድርጅቶች የመብት ጥሰትን ሪፖርት እንዲያደርጉ አበረታተዋል።ለአባል መንግስታት ሪፖርት መልስና እርማት ለመስጠት የሚያስችለውን የታዛቢ መቀመጫ መጠቀም በመብት ጥሰቶች ላይ እርማት እንዲደረግና በቀጠና ደረጃ መብቶች እንዲከበሩ ለመቀስቀስ የሚያስችል አይነተኛ ዘዴ ነው።በዓለም አቀፍ የግብረሰዶማውያን የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(IGLHRC) እና በዩጋንዳ የአናሳ ጾታዎች “በዩጋንዳ ሪፑብሊክ ግብረሰዶማውያን (SMUG) በአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ቻርተር መሰረት ስላላቸው መብት የቀረበ ሪፖርት”ለሚለው የመንግስት ሪፖርት በቅርቡ ምላሽ ተሰጥቷል። ይህ የጥላ ሪፖርት የቀረበው በህዳር 1998 በ40ኛው የአፍሪካ ኮሚሽን ጉባኤ የዩጋንዳ መንግስት በ39ኛው ጉባኤ ጊዜውን ጠብቆ ላዘጋጀው ምላሽ እንዲሆን ነው።እንዲህ ያሉ ሪፖርቶች ከመብት ረገጣ ጋር በተያያዘ መንግስት በግብረሰዶማውያን ላይ በፈጸማቸው ፍሬነገሮች ያሉትን ስህተቶች ለማረም እድል በመስጠት የግብረሰዶማውያንን መብት በተመለከተ መንግስት በየጊዜው በሚያቀርባቸው ሪፖርቶች ያለውን ጉልህ ክፍተትይሸፍናል።ጥያቄ የወደቀበት መንግስት ለጉዳዩ ምን ምላሽ እንደሚሰጥ፣ስህተቱን ለማረም የሚወስደው እርምጃ ሁሉ በውሳኔ ሃሳቡ ተካቶ ሌሎች የአፍሪካ ኮሚሽን አባል መንግስታትም ተጠያቂውን መንግስት በሃላፊነት እንዲይዙ የሚደረግበት የማሳለጫ ስልት ነው።በአፍሪካ ኮሚሽን የታዛቢ መቀመጫ እንዲሰጠው በመሞከር ጥያቄ ያቀረበው የአፍሪካ ሴት ግብረሰዶማውያን ቅንጅት ነው።ለታዛቢ መቀመጫ በ2000 ዓ.ም የገባው ማመልከቻ ከሁለት አመት በኋላ ጥቅምት 15 2002 ዓ.ምማመልከቻው ውድቅ ተደረገ።ማመልከቻው ቀደም ሲል ሁለት ጊዜ ውሳኔ ሳይሰጠው በቀጠሮ ሲንከባለል ቆይቶ ለምን ተቀባይነት እንዳጣ የአፍሪካ ኮሚሽን ተገቢ ምክንያት በመስጠት ማስረዳት አቃተው።የአለም የማህበራዊ መድረክለውጥ ለመቀዳጀት ተቋሞችን ከመጠቀም ጎን የግብረሰዶማውያን ተሟጋቾች ተልዕኳቸውን የሚያቀርቡባቸው ሌሎች መድረኮችን መሻት አለባቸው።አንዱ ምሳሌ በኬንያ በጥር 1999 ዓ.ም የተካሄደው የአለም መድረክ ሲሆን በአለም ላይ የሚገኙ የግብረሰዶማውያን ድርጅቶች በተለይም የአፍሪካዎቹ የሚደርስባቸውን ፈተናና ፍላጎታቸውን ከፍ ባለ ድምጽ ለመግለጽና ሰፊውን ህዝብ ለማስተማር እድሉን ተጠቀሙበት።ይህንንም ያደረጉት ዐውደጥናቶችን በማዘጋጀት፣የውይይት መድረኮችን በመጥራት በአደባባይ ለህዝቡ መረጃ በመስጠት ነው።ከመሰል የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና ከጠቅላላው ህዝብ የተገኘው ምላሽ አበረታችና በተለይም በአስተናጋጅ አገሯ ኬንያ ለተጨማሪ ቅስቀሳ መሬት ያመቻቸ ነበር።በእንደዚህ አይነትመድረኮች የተገኙ ድሎችን ስልታዊ በሆነ መንገድ በመጠቀም ክትትል ሊደረግባቸው ይገባል።በ2003 ዓ.ም የማርቲን ኢናልስ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሽልማትካሻ ጃክሊን ናባጌሴራ በ21 አመቷ በዩጋንዳ የግብረሰዶማውያን መብት ጉዳይ መስራት ጀመረች።ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ለግብረሰዶማውያን መብት ሃይለኛ ቃል አቀባይ ሆናለች።ካሻ ስለወሲብ ህይወት ማንነቷ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ከተናገሩትጥቂት ግለሰቦች ውስጥ አንዷ ናት።በ1999 ዓ.ም በኬንያየታዛቢ መቀመጫ ለማግኘት ድርጅቱ በህግ መሰረት የተመዘገበ መሆን አለበት።ስርዓቱ የሚቀርብበትን መረጃ ለማግኘት ይቻላልwww.iglhrc.org/files/iglhrc/reports/ug<strong>and</strong>awww.defendingwomen-defendingrights.org/cal application46

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!