12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ከቀጥታ የሰቆቃ ልምዶች በተጨማሪ አብዛኛውን ጊዜ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሚረዷቸው ሰዎች ሰቆቃ ይጋለጣሉ።ሁለተኛ ወይም በሌላው ሰው ሰቆቃ መሰቅዬት ያልተለመደ አይደለም።በውስጥህ ያለውን በሌላ ሰው የመሰቅዬትን ምልክቶች ለማሳየት ከታች ያለው ስዕል እንደመሰረታዊ መመሪያ ሊያገለግልና መዘዙንም ለመመከት ምን መደረግ እንዳለበትሊያሳይ ይችላል።ስለሌላ መሰቅዬትራስን ከሚገባ በላይ ማመሳሰል*ለተራፊ ከሚገባው በላይ ማዘን*እንደወላጅ መሆን*ተጨባጭ ያልሆነ ግምት*ስለሰቆቃው ማሰብ ለማቆም አለመቻል*እኔ ብቻ ነኝ ልረዳ የምችለው*ለመርዳት ያለመቻል ብሎ ማመንመሸሽ* ርህራሄ ማጣት*ለተራፊው ዝግ መሆን*ጨለምተኛ ግምት*ስለሰቆቃው ለማሰብ አለመፈለግ*ማንም ሊረዳ የሚችል የለም ብሎ ማመን* ለመርዳት አለመቻልለሌላ ሰው መሰቅዬት እና ነዶ ማለቅን መከላከል ሚዛን ይጠይቃል፤• ስለራስ እውቀት• በግልጽ የተሰመሩ ድንበሮችና ሚናዎች• ጠንካራ የግል እና ተቋማዊ የድጋፍ ስርዓት• አስጨናቂዎችን ማወቅና እውቅና መስጠት18የዚህ ጽሁፍ ሁለተኛ ክፍል በሌላ ሰቆቃ ስለመሰቅዬት በስፋት ያብራራል።22

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!