26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

26|52|ወደ ሙሳም «ባሮቼን ይዘህ ሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና» ስንል

ላክን፡፡

26|53|ፈርዖንም በየከተሞቹ ሰብሳቢዎችን (እንዲህ ሲል) ላከ፡፡

26|54|«እነዚህ ጥቂቶች ጭፈሮች ናቸው፡፡

26|55|«እነርሱም ለእኛ አስቆጪዎች ናቸው፡፡

26|56|«እኛም ብዙዎች ጥንቁቆች ነን፤» (አለ)፡፡

26|57|አወጣናቸውም፡፡ ከአትክልቶችና ከምንጮች፡፡

26|58|ከድልቦችም ከመልካም መቀመጫዎችም፡፡

26|59|እንደዚሁ ለእስራኤል ልጆች አወረስናትም፡፡

26|60|ፀሐይዋ ስትወጣም ተከተሉዋቸው፡፡

26|61|ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን

ነን» አሉ፡፡

26|62|(ሙሳ) «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል» አለ፡፡

26|63|ወደ ሙሳም «ባሕሩን በበትርህ ምታው» ስንል ላክንበት፡፡ (መታውና) ተከፈለም፡፡

ክፍሉም ሁሉ እንደ ታላቅ ጋራ ኾነ፡፡

26|64|እዚያም ዘንድ ሌሎችን አቀረብን፡፡

26|65|ሙሳንም ከእርሱ ገር ያሉትንም ሰዎች ሁሉንም አዳን፡፡

26|66|ከዚያም ሌሎቹን አሰጠምን፡፡

26|67|በዚህ ውስጥ ታላቅ ታምር አለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም አማኞች አልነበሩም፡፡

26|68|ጌታህም እርሱ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

26|69|በእነሱም (በሕዝቦችህ) ላይ የኢብራሂምን ወሬ አንብብላቸው፡፡

26|70|ለአባቱና ለሕዝቦቹ «ምንን ትግገዛላችሁ» ባለ ጊዜ፡፡

26|71|«ጣዖታትን እንገዛለን፤ እርሷንም በመገዛት ላይ እንቆያለን» አሉ፡፡

26|72|(እርሱም) አለ «በጠራችኋቸው ጊዜ ይሰሟችኋልን

26|73|«ወይስ ይጠቅሟችኋልን ወይስ ይጎዷችኋልን»

26|74|«የለም! አባቶቻችን እንደዚሁ ሲሠሩ አገኘን» አሉት፡፡

26|75|«ትግገዙት የነበራችሁትን አስተዋላችሁን

26|76|«እናንተም የቀድሞዎቹ አባቶቻችሁም (የተግገዛችሁትን)፡፡»

26|77|«እነሱም (ጣዖቶቹ) ለእኔ ጠላቶች ናቸው፡፡ ግን የዓለማት ጌታ ሲቀር (እርሱ

ወዳጄ ነው)፡፡

26|78|«(እርሱ) ያ የፈጠረኝ ነው፡፡ እርሱም ይመራኛል፡፡

26|79|«ያም እርሱ የሚያበላኝና የሚያጠጣኝ ነው፡፡

26|80|«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡

26|81|«ያም የሚገድለኝ ከዚያም ሕያው የሚያደርገኝ ነው፡፡

26|82|ያም በፍርዱ ቀን ኀጢአቴን ለእኔ ሊምር የምከጅለው ነው፡፡

26|83|ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ስጠኝ! በደጋጎቹም ሰዎች አስጠጋኝ፡፡

26|84|በኋለኞቹም ሕዝቦች ውስጥ ለእኔ መልካም ዝናን አድርግልኝ፡፡

26|85|የጸጋይቱን ገነት ከሚወርሱትም አድርገኝ፡፡

26|86|ለአባቴም ማር፡፡ እርሱ ከተሳሳቱት ነበረና፡፡

26|87|በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፡፡

26|88|ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡

189

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!