26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

74|9|ይህም (ጊዜ) ያ ቀን አስቸጋሪ ቀን ነው፡፡

74|10|በከሓዲዎች ላይ ገር ያልኾነ ነው፡፡

74|11|አንድ ኾኖ ከፈጠርኩት ሰው ጋር ተዎኝ (እኔ እበቃሃለሁ)፡፡

74|12|ለእርሱም የተዘረጋን ገንዘብ (በያይነቱ) ያደረግሁለት፡፡

74|13|(በያደባባዩ) ተገኝዎች የኾኑ ወንዶች ልጆችንም፡፡

74|14|ለእርሱም (ኑሮውን) መዘርጋትን የዘረጋሁለት (ከኾነ ሰው ገር ተዎኝ)፡፡

74|15|ከዚያም ልጨምርለት ይከጅላል፡፡

74|16|ይከልከል፤ እርሱ ለአንቀጾቻችን በእርግጥ ተቃዋሚ ነበር፡፡

74|17|በእርግጥ ችግርን አስገድደዋለሁ፡፡

74|18|እርሱ (በቁርኣን ነገር) ሐሰበ፤ ገመተም፡፡

74|19|ተረገመም፤ እንዴት ገመተ!

74|20|ከዚያም (ከሞት በኋላ) ተረገመ፡፡ እንዴት ገመተ!

74|21|ከዚያም እንደ ገና (በቁርኣኑ ነገር) ተመለከተ፡፡

74|22|ከዚያም ፊቱን አጨፈገገ፤ አኮማተረም፡፡

74|23|ከዚያም (ከማመን) ዞረ፤ ኮራም፡፡

74|24|አለም «ይህ (ከሌላ) የሚቀዳ ድግምት እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

74|25|«ይህ የሰው ቃል እንጅ ሌላ አይደለም፡፡»

74|26|በሰቀር ውስጥ በእርግጥ አገባዋለሁ፡፡

74|27|ሰቀር ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

74|28|(ያገኘችውን ሁሉ) አታስቀርም አትተውምም፡፡

74|29|ቆዳን በጣም አክሳይ ናት፡፡

74|30|በእርሷም ላይ አሥራ ዘጠኝ (ዘበኞች) አሉባት፡፡

74|31|የእሳትንም ዘበኞች መላእክት እንጅ ሌላ አላደረግንም፡፡ ቁጥራቸውንም ለእነዚያ

ለካዱት መፈተኛ እንጅ አላደረግንም፡፡ እነዚያ መጽሐፍን የተሰጡት እንዲያረጋግጡ፣ እነዚያም

ያመኑት እምነትን እንዲጨምሩ፣ እነዚያም መጽሐፍን የተሰጡትና ምእምናኖቹ እንዳይጠራጠሩ፣

እነዚያም በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው (መናፍቃን)፣ ከሓዲዎችም አላህ በዚህ (ቁጥር)

ምን ምሳሌ ሽቷል? እንዲሉ (እንጅ አላደረግንም)፡፡ እንደዚሁ አላህ የሚሻውን ያጠምማል፡፡

የሚሻውንም ያቀናል፡፡ የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡ እርሷም

(የሰቀር እሳት) ለሰዎች መገሰጫ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡

74|32|(ከክህደት) ይከልከሉ፡፡ በጨረቃ እምላለሁ፡፡

74|33|በሌሊቱም በኼደ ጊዜ፡፡

74|34|በንጋቱም ባበራ ጊዜ፡፡

74|35|እርሷ (ሰቀር) ከታላላቆቹ (አደጋዎች) አንዷ ናት፡፡

74|36|ለሰዎች አስፈራሪ ስትኾን፡፡

74|37|ከእናንተ (ወደ በጎ ነገር) መቅደምን ወይም ወደ ኋላ መቅረትን ለሻ ሰው

(አስፈራሪ ስትኾኑ)፡፡

74|38|ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡

74|39|የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡

74|40|(እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡

74|41|ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡

74|42|(ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?»

308

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!