26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

98|2|(አስረጁም) ከአላህ የኾነ መልክተኛ የተጥራሩን መጽሐፎች የሚያነብ ነው፡፡

98|3|በውስጧ ቀጥተኛ የኾኑ ጽሑፎች ያሉባት የኾነችን፡፡

98|4|እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች ግልጽ አስረጅ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ

አልተለያዩም፡፡

98|5|አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣ ሶላትንም

አስተካክለው ሊሰግዱ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ

(ሃይማኖት) ድንጋጌ ነው፡፡

98|6|እነዚያ ከመጽሐፉ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በገሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ

ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡

98|7|እነዚያ ያመኑትና መልካሞችንም የሠሩት፣ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ በላጭ ናቸው፡፡

98|8|በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው የመኖሪያ ገነቶች ነው፡፡

በውስጣቸው ዘለዓለም ዘውታሪዎች ሲኾኑ (ይገቡባቸወል)፡፡ አላህ ከእነርሱ ወደደ፡፡ ከእርሱም

ወደዱ፡፡ ይህ ጌታውን ለፈራ ሰው ነው፡፡

ሱረቱ አል ዘልዘላህ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

99|1|ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤

99|2|ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤

99|3|ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤

99|4|በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡

99|5|ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡

99|6|በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ

(እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡

99|7|የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

99|8|የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

ሱረቱ አል ዓዲያት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

100|1|እያለከለኩ ሩዋጮች በኾኑት (ፈረሶች) እምላለሁ፡፡

100|2|(በሰኮናቸው) እያጋጩ እሳትን አውጪዎች በኾኑትም፤

100|3|በማለዳ ወራሪዎች በኾኑትም፤

100|4|በእርሱ አቧራን በቀሰቀሱትም፤

100|5|በ(ጠላት) ክቢ መካከል በእርሱ (በጧት) በተጋፈጡትም እምላለሁ፡፡

100|6|ሰው ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡

100|7|እርሱም በዚህ ላይ መስካሪ ነው፡፡

328

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!