26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

26|126|«አላህንም ፍሩ ታዘዙኝም፡፡

26|127|«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ በሌላ

ላይ አይደለም፡፡

26|128|«የምትጫወቱ ኾናችሁ በከፍተኛ ስፍራ ሁሉ ላይ ምልክትን ትገነባላችሁን

26|129|«የውሃ ማጠራቀሚያዎችንና ሕንፃዎችንም ዘላለም መኖርን የምትከጅሉ ኾናችሁ

ትሠራላችሁን

26|130|«በቀጣችሁም ጊዜ ጨካኞች ኾናችሁ ትቀጣላችሁን

26|131|«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

26|132|«ያንንም በምታውቁት (ጸጋ) ያጣቀማችሁን ፍሩ፡፡

26|133|«በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡

26|134|«በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡

26|135|«እኔ በእናንተ ላይ የታላቅን ቀን ቅጣት እፈራለሁና፡፡»

26|136|(እነርሱም) አሉ «ብትገስጽም ወይም ከገሳጮቹ ባትኾንም በእኛ ላይ እኩል ነው፤

(ያለንበትን አንለቅም)፡፡

26|137|«ይህ የፊተኞቹ ሰዎች ፀባይ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡

26|138|«እኛም የምንቅቀጣ አይደለንም» (አሉ)፡፡

26|139|አስተባበሉትም፡፡ አጠፋናቸውም፡፡ በዚህም ውስጥ እርግጠኛ ግሳጼ አለበት፡፡

አብዛኞቻቸውም ምእመናን አልነበሩም፡፡

26|140|ጌታህም እርሱ በእርግጥ አሸናፊው አዛኙ ነው፡፡

26|141|ሰሙድ መልክተኞችን አስተባበለች፡፡

26|142|ወንድማቸው ሷሊህ ለእነርሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን

26|143|«እኔ ለእናንተ ታማኝ መልክተኛ ነኝ፡፡

26|144|«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

26|145|«በእርሱም ላይ ምንም ዋጋ አልለምናችሁም፡፡ ዋጋዬ በዓለማት ጌታ ላይ እንጅ

በሌላ ላይ አይደለም፡፡

26|146|«በዚያ እዚህ ባለው (ጸጋ) ውስጥ የረካችሁ ኾናችሁ ትተዋላችሁን

26|147|«በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ፡፡

26|148|«በአዝመራዎችም ፍሬዋ የበሰለ በኾነች ዘንባባም፤ (ውስጥ ትተዋላችሁን)

26|149|«ብልሆች ኾናችሁ ከጋራዎች ቤቶችንም ትጠርባላችሁ፡፡

26|150|«አላህንም ፍሩ፤ ታዘዙኝም፡፡

26|151|«የወሰን አላፊዎችንም ትዕዛዝ አትከተሉ፡፡

26|152|«የእነዚያን በምድር ላይ የሚያጠፉትንና የማያበጁትን፡፡»

26|153|(እነሱም) አሉ «አንተ በብዙ ከተደገመባቸው ሰዎች ብቻ ነህ፡፡

26|154|«አንተ ብጤያችን ሰው እንጅ ሌላ አይደለህም፡፡ ከእውነተኞቹም እንደኾንክ

ተዓምርን አምጣ፡፡»

26|155|(እርሱም) አለ «ይህች ግመል ናት፡፡ ለእርሷ የመጠጥ ፋንታ አላት፡፡ ለእናንተም

የታወቀ ቀን ፋንታ አላችሁ፡፡

26|156|«በክፉም አትንኳት፡፡ የታላቅ ቀን ቅጣት ይይዛችኋልና፡፡»

26|157|ወጓትም፡፡ ወዲያውም ተጸጻቾች ኾነው አነጉ፡፡

26|158|ቅጣቱም ያዛቸው፡፡ በዚህም ውስጥ ግሳፄ አልለበት፡፡ አብዛኞቻቸውም ምእመናን

አልነበሩም፡፡

191

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!