Attention!
Your ePaper is waiting for publication!
By publishing your document, the content will be optimally indexed by Google via AI and sorted into the right category for over 500 million ePaper readers on YUMPU.
This will ensure high visibility and many readers!
PUBLISH DOCUMENT
No, I renounce more range.
Your ePaper is now published and live on YUMPU!
You can find your publication here:
Share your interactive ePaper on all platforms and on your website with our embed function

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran
Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org
Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org
SHOW MORE
SHOW LESS
Create successful ePaper yourself
Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.
ሱረቱ አል ናስ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

114|1|በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡

114|2|«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡

114|3|«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡

114|4|«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡

114|5|«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡

114|6|«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»

333
__________________________________________________________________________________________________________________ 110|1|የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ 110|2|ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ 110|3|ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ ====================================================== ሱረቱ አል ለሐብ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው __________________________________________________________________________________________________________________ 111|1|የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ 111|2|ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ 111|3|የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ 111|4|ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ 111|5|በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ ====================================================== ሱረቱ አል ኢኽላስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው __________________________________________________________________________________________________________________ 112|1|በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ 112|2|«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ 112|3|«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ 112|4|«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» ====================================================== ሱረቱ አል ፈለቅ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው __________________________________________________________________________________________________________________ 113|1|በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ 113|2|«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ 113|3|«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ 113|4|«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ 113|5|«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡» ====================================================== 332
ሱረቱ አል ናስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው __________________________________________________________________________________________________________________ 114|1|በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ 114|2|«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ 114|3|«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ 114|4|«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ 114|5|«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ 114|6|«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡» ====================================================== 333
Page 1 and 2: 1
Page 3 and 4: ሱረቱ አል አሕዛብ .....
Page 5 and 6: ሱረቱ አል ቀድር ........
Page 7 and 8: ===================================
Page 9 and 10: 2|34|ለመላእክትም «ለአ
Page 11 and 12: 2|66|(ቅጣቲቱንም) ለነዚ
Page 13 and 14: 2|95|እጆቻቸውም ባሳለ
Page 15 and 16: 2|126|ኢብራሂም ባለ ጊዜ
Page 17 and 18: 2|154|በአላህ መንገድ (
Page 19 and 20: 2|182|ከተናዛዢም በኩል
Page 21 and 22: 2|208|እናንተ ያመናችሁ
Page 23 and 24: በርሱ የሚገስጻችሁ ሲ
Page 25 and 26: ተለያዩ፡፡ ከእነርሱ
Page 27 and 28: 2|276|አላህ አራጣን (በ
Page 29 and 30: በዓይን አስተያየት እ
Page 31 and 32: 3|45|መላእክት ያሉትን (
Page 33 and 34: 3|78|ከእነሱም እርሱ ከ
Page 35 and 36: 3|112|የትም በተገኙበት
Page 37 and 38: 3|148|አላህም የቅርቢቱ
Page 39 and 40: 3|178|እነዚያ የካዱት ሰ
Page 41 and 42: ___________________________________
Page 43 and 44: ከመጥባት የኾኑትም እ
Page 45 and 46: 4|50|በአላህ ላይ ውሸት
Page 47 and 48: 4|80|መልክተኛውን የሚ
Page 49 and 50: 4|106|አላህንም ምሕረት
Page 51 and 52: 4|140|በእናንተም ላይ በ
Page 53 and 54: 4|170|እናንተ ሰዎች ሆይ
Page 55 and 56: ቁርጭምጭሚቶች (እጠቡ
Page 57 and 58: ከአገር መባረር ነው፡
Page 59 and 60: ጣዖትንም የተገዛ ሰው
Page 61 and 62: 5|90|እናንተ ያመናችሁ
Page 63 and 64: 5|116|አላህም፡- «የመር
Page 65 and 66: 6|17|አላህም በጉዳት ቢ
Page 67 and 68: 6|51|እነዚያንም ከእር
Page 69 and 70: 6|82|እነዚያ ያመኑና እ
Page 71 and 72: 6|111|እኛም ወደእነርሱ
Page 73 and 74: 6|141|እርሱም ያ ዳስ የ
Page 75 and 76: 6|165|እርሱም ያ በምድር
Page 77 and 78: 7|35|የአዳም ልጆች ሆይ!
Page 79 and 80: 7|64|ወዲያውም አስተባ
Page 81 and 82: 7|97|የከተማዋ ሰዎችም
Page 83 and 84: 7|139|«እነዚህ እነርሱ
Page 85 and 86: ሰንበትንም በማያከብ
Page 87 and 88: አሉዋቸውን ወይስ ለእ
Page 89 and 90: 8|13|ይህ እነርሱ አላህ
Page 91 and 92: 8|44|አላህም ሊሠራው የ
Page 93 and 94: ===================================
Page 95 and 96: 9|28|እናንተ ያመናችሁ
Page 97 and 98: 9|59|እነሱም አላህና መ
Page 99 and 100: 9|90|ከአዕራቦችም ይቅ
Page 101 and 102: 9|118|በእነዚያም በሦስ
Page 103 and 104: 10|13|ከእናንተ በፊት የ
Page 105 and 106: 10|41|«ቢያስተባብሉህም
Page 107 and 108: 10|77|ሙሳ አለ፡- «እውነ
Page 109 and 110: ===================================
Page 111 and 112: 11|29|«ሕዝቦቼም ሆይ! በ
Page 113 and 114: 11|62|«ሷሊህ ሆይ! ከዚህ
Page 115 and 116: 11|95|በእርሷ ውስጥ እን
Page 117 and 118: ===================================
Page 119 and 120: 12|33|«ጌታዬ ሆይ! ወደር
Page 121 and 122: 12|66|«ካልተከበባችሁ
Page 123 and 124: 12|101|«ጌታዬ ሆይ! ከን
Page 125 and 126: 13|14|ለእርሱ (ለአላህ)
Page 127 and 128: 13|42|እነዚያም ከእነሱ
Page 129 and 130: 14|27|አላህ እነዚያን ያ
Page 131 and 132: 15|12|እንደዚሁ (ማስተባ
Page 133 and 134: 15|74|ላይዋንም ከታችዋ
Page 135 and 136: 16|18|የአላህንም ጸጋ ብ
Page 137 and 138: 16|56|ለማያውቁትም (ጣዖ
Page 139 and 140: 16|89|በየሕዝቡም ሁሉ ው
Page 141 and 142: 16|127|ታገስም፤ መታገስ
Page 143 and 144: 17|34|የየቲምንም ገንዘ
Page 145 and 146: 17|71|ሰዎችን ሁሉ በመሪ
Page 147 and 148: 17|110|«አላህን ጥሩ፤ ወ
Page 149 and 150: 18|29|«እውነቱም ከጌታ
Page 151 and 152: 18|62|ባለፉም ጊዜ ለወጣ
Page 153 and 154: 18|107|እነዚያ ያመኑና
Page 155 and 156: 19|39|እነሱም (አሁን) በ
Page 157 and 158: 19|86|ከሓዲዎችንም የተ
Page 159 and 160: 20|42|«አንተም ወንድም
Page 161 and 162: 20|87|«ቀጠሮህን በፈቃ
Page 163 and 164: 20|131|ዓይኖችህንም ከእ
Page 165 and 166: 21|36|እነዚያም የካዱት
Page 167 and 168: 21|81|ለሱለይማንም ነፋ
Page 169 and 170: ከዚያም ከቁራጭ ሥጋ፣
Page 171 and 172: 22|37|አላህን ሥጋዎቿም
Page 173 and 174: 22|73|እናንተ ሰዎች ሆይ
Page 175 and 176: 23|34|«ብጤያችሁም የኾ
Page 177 and 178: 23|85|«በእርግጥ የአላ
Page 179 and 180: 24|9|አምስተኛይቱም እ
Page 181 and 182: 24|37|አላህን ከማውሳት
Page 183 and 184: ጊዜ ከእነሱ ለሻኸው
Page 185 and 186: 25|32|እነዚያ የካዱትም
Page 187 and 188: 25|75|እነዚያ በመታገሳ
Page 189 and 190: 26|52|ወደ ሙሳም «ባሮቼ
Page 191 and 192: 26|126|«አላህንም ፍሩ ታ
Page 193 and 194: 26|192|እርሱም (ቁርኣን)
Page 195 and 196: 27|19|ከንግግርዋም እየ
Page 197 and 198: 27|59|(ሙሐመድ ሆይ) በል
Page 199 and 200: 28|4|ፈርዖን በምድር ላ
Page 201 and 202: 28|36|ሙሳም በታምራቶቻ
Page 203 and 204: 28|73|ከችሮታውም ለእና
Page 205 and 206: 29|19|አላህ መፍጠርን እ
Page 207 and 208: 29|54|በቅጣት ያስቸኩሉ
Page 209 and 210: 30|24|ብልጭታንም ፈሪዎ
Page 211 and 212: 30|57|በዚያም ቀን እነዚ
Page 213 and 214: 31|31|ከአስደናቂ ምልክ
Page 215 and 216: ___________________________________
Page 217 and 218: 33|31|ከእናንተም ለአላ
Page 219 and 220: 33|58|እነዚያንም ምእም
Page 221 and 222: 34|17|በመካዳቸው ይህን
Page 223 and 224: 34|51|በደነገጡና ማምለ
Page 225 and 226: 35|29|እነዚያ የአላህን
Page 227 and 228: 36|21|«እነርሱ ቅኑን መ
Page 229 and 230: 36|70|(ግሣጼነቱም ልቡ)
Page 231 and 232: 37|46|ነጭ ለጠጪዎች ጣፋ
Page 233 and 234: 37|121|እኛ እንደዚሁ በ
Page 235 and 236: 38|4|ከእነርሱ የሆነ አ
Page 237 and 238: 38|53|ይህ ለምርመራው ቀ
Page 239 and 240: በለው)፡፡ «እነዚያ የ
Page 241 and 242: 39|47|ለእነዚያም ለበደ
Page 243 and 244: ለእነዚያ ለተጸጸቱት
Page 245 and 246: 40|43|«በእርግጥ ወደእ
Page 247 and 248: 40|80|ለእናንተም በእር
Page 249 and 250: 41|27|እነዚያንም የካዱ
Page 251 and 252: 42|5|(ከአላህ ፍራቻ) ሰ
Page 253 and 254: 42|35|(ከእነርሱ ለመበቀ
Page 255 and 256: 43|20|«አልረሕማንም በ
Page 257 and 258: 43|65|ከመካከላቸውም አ
Page 259 and 260: 44|24|«ባሕሩንም የተከ
Page 261 and 262: 45|17|ከትዕዛዝም ግልጾ
Page 263 and 264: 46|12|ከበፊቱም የሙሳ መ
Page 265 and 266: 47|4|እነዚያንም የካዱ
Page 267 and 268: ሱረቱ አል ፈትህ በአ
Page 269 and 270: 48|28|እርሱ ያ መልክተኛ
Page 271 and 272: 50|8|(ይህንን ያደረግነ
Page 273 and 274: 51|14|«መከራችሁን ቅመ
Page 275 and 276: 52|14|ይህቺ ያቺ በእርሷ
Page 277 and 278: 53|23|እነርሱ እናንተና
Page 279 and 280: 54|18|ዓድ አስተባበለች
Page 281 and 282: 55|24|እንደ ጋራዎች ኾነ Page 283 and 284: 56|12|በመጠቀሚያ ገነቶ Page 285 and 286: 56|90|ከቀኝ ጓዶችም ቢኾ Page 287 and 288: 57|25|መልክተኞቻችንን Page 289 and 290: 58|21|አላህ፡- «እኔ በእ Page 291 and 292: ሱረቱ አል ሙምተሒናህ Page 293 and 294: 61|12|ኃጢኣቶቻችሁን ለ Page 295 and 296: 64|2|እርሱ ያ የፈጠራች Page 297 and 298: ሱረቱ አል ተህሪም በ Page 299 and 300: 67|21|ወይም ሲሳዩን ቢይ Page 301 and 302: 68|46|በእውነቱ ዋጋን ት Page 303 and 304: 70|4|መላእክቱና መንፈ Page 305 and 306: 71|22|«ታላቅንም ተንኮ Page 307 and 308: 73|6|የሌሊት መነሳት እ Page 309 and 310: 74|43|(እነርሱም) ይላሉ Page 311 and 312: 76|11|አላህም የዚያን ቀ Page 313 and 314: 77|47|ለአስተባባዮች በ Page 315 and 316: 79|21|አስተባበለም፤ አ Page 317 and 318: 81|1|ፀሐይ በተጠቀለለ Page 319 and 320: 83|21|ባለሟልዎቹ ይጣዱ Page 321 and 322: 85|22|የተጠበቀ በኾነ ሰ Page 323 and 324: =================================== Page 325 and 326: 91|12|ጠማማዋ በተንቀሳ Page 327 and 328: ሱረቱ አል ዐለቅ በአ Page 329 and 330: 100|8|እርሱም ገንዘብን Page 331: 106|3|ስለዚህ የዚህን ቤ

Inappropriate
Loading...
Flag as Inappropriate
Cancel

Inappropriate
You have already flagged this document. Thank you, for helping us keep this platform clean. The editors will have a look at it as soon as possible.

Mail this publication
Loading...
Delete template?
Are you sure you want to delete your template?

DOWNLOAD ePAPER
This ePaper is currently not available for download. You can find similar magazines on this topic below under ‘Recommendations’.