26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

76|11|አላህም የዚያን ቀን ክፋት ጠበቃቸው፡፡ (ፊታቸው) ማማርንና መደሰትንም

ገጠማቸው፡፡

76|12|በመታገሣቸውም ገነትንና የሐር ልብስን መነዳቸው፡፡

76|13|በውስጧ በባለ አጎበር አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች በውስጧ ፀሐይንም ጨረቃንም

የማያዩ ሲኾኑ፡፡

76|14|ዛፎችዋም በእነርሱ ላይ የቀረበች፣ ፍሬዎችዋም (ለለቃሚዎች) መግገራትን የተገራች

ስትኾን (ገነትን መነዳቸው)፡፡

76|15|በእነርሱም ላይ ከብር በኾኑ ዕቃዎች (ሰሐኖች) የብርጭቆዎች በኾኑ ኩባያዎችም

ይዝዞርባቸዋል፡፡

76|16|መለካትን የለኳቸው በኾኑ የብር ብርጭቆዎች (ይዝዞርባቸዋል)፡፡

76|17|በእርሷም መበረዣዋ ዘንጀቢል የኾነችን ጠጅ ይጠጣሉ፡፡

76|18|በውስጧ ያለችውን ሰልሰቢል ተብላ የምትጠራውን ምንጭ፡፡

76|19|በእነርሱም ላይ (ባሉበት ኹነታ) የሚዘወትሩ ወጣት ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡ ባየሃቸው

ጊዜ የተበተነ ሉል ናቸው ብለህ ታስባቸዋለህ፡፡

76|20|እዚያም በተመለከትክ ጊዜ ጸጋንና ታላቅ ንግሥናን ታያለህ፡፡

76|21|አረንጓዴዎች የኾኑ የቀጭን ሐር ልብሶችና ወፍራም ሐርም በላያቸው ላይ አልለ፡፡

ከብር የኾኑ አንባሮችንም ይሸለማሉ፡፡ ጌታቸውም አጥሪ የኾነን መጠጥ ያጠጣቸዋል፡፡

76|22|«ይህ በእርግጥ ለእናንተ ዋጋ ኾነ፡፡ ሥራችሁም ምስጉን ኾነ፤» (ይባላሉ)፡፡

76|23|እኛ ቁርኣንን ባንተ ላይ ማውረድን እኛው አወረድነው፡፡

76|24|ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ ከእነርሱም ኀጢአተኛን ወይም ከሓዲን አትታዘዝ፡፡

76|25|የጌታህንም ስም በጧትና ከቀትር በላይ አውሳ፡፡

76|26|ከሌሊቱም ለእርሱ ስገድ፡፡ በረዢም ሌሊትም አወድሰው፡፡

76|27|እነዚያ ፈጣኒቱን ዓለም ይወዳሉ፡፡ ከባድን ቀንም በስተፊታቸው ኾኖ ይተዋሉ፡፡

76|28|እኛ ፈጠርናቸው፡፡ መለያልያቸውንም አጠነከርን፡፡ በሻንም ጊዜ መሰሎቻቸውን

መለወጥን እንለውጣለን፡፡

76|29|ይህቺ መገሠጫ ናት፡፡ የሻም ሰው ወደ ጌታው መንገድን ይይዛል፡፡

76|30|አላህም ካልሻ በስተቀር አትሹም፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡

76|31|የሚሻውን ሰው በእዝነቱ ውስጥ ያገባዋል፡፡ በዳዮቹንም (ዝቶባቸዋል)፡፡ ለእነርሱ

አሳማሚ ቅጣትን አዘጋጅቶላቸዋል፡፡

ሱረቱ አል ሙርሰላት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

77|1|ተከታታይ ኾነው በተላኩት፣

77|2|በኀይል መንፈስን ነፋሾች በኾኑትም፣

77|3|መበተንን በታኞች በኾኑትም፤ (ነፋሶች)፣

77|4|መለየትን ለይዎች በኾኑትም፣

77|5|መገሠጫን (ወደ ነቢያት) ጣይዎች በኾኑትም፣

77|6|ምክንያትን ለማስወገድ ወይም ለማስፈራራት (ጣይዎች በኾኑት መላእክት) እምላለሁ፡፡

311

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!