26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

36|70|(ግሣጼነቱም ልቡ) ሕያው የኾነን ሰው ሊያስፈራራበትና ቃሉም በከሓዲዎች ላይ

ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡

36|71|እኛ እጆቻችን (ኃይሎቻችን) ከሠሩት ለእነርሱ እንስሳዎችን መፍጠራችንን

አያውቁምን? እነርሱም ለእርሷ ባለ መብቶች ናቸው፡፡

36|72|ለእነርሱም ገራናት፡፡ ስለዚህ ከእርሷ ውስጥ የሚጋልቡት አልለ፡፡ ከእርሷም ይበላሉ፡፡

36|73|ለእነርሱም በእርሷ ውስጥ (ሌሎች) ጥቅሞች መጠጦችም አሉዋቸው፡፡ ታዲያ

አያመሰግኑምን;

36|74|መረዳትንም በመከጀል ከአላህ ሌላ አማልክትን ያዙ፡፡

36|75|መርዳታቸውን አይችሉም፡፡ እነርሱም ለእርሳቸው (ወደ እሳት) የተቀረቡ ሰራዊት

ናቸው፡፡

36|76|ንግግራቸውም አያሳዝንህ፡፡ እኛ የሚደብቁትንም የሚገልጹትንም እናውቃለንና፡፡

36|77|ሰውየው እኛ ከፍቶት ጠብታ የፈጠርነው መኾናችን አላወቀምን? ወዲያውም እርሱ

(ትንሣኤን በመካድ) ግልጽ ተከራካሪ ይኾናልን?

36|78|ለእኛም ምሳሌን አደረገልን፡፡ መፈጠሩንም ረሳ፡፡ «አጥንቶችን እነርሱ የበሰበሱ ሲኾኑ

ሕያው የሚያደርጋቸው ማነው?» አለ፡፡

36|79|«ያ በመጀመሪያ ጊዜ (ከኢምንት) ያስገኛት ሕያው ያደርጋታል፡፡ እርሱም በፍጡሩ

ሁሉ (ኹኔታ) ዐዋቂ ነው» በለው፡፡

36|80|ያ ለእናንተ በእርጥብ ዛፍ እሳትን ያደረገላችሁ ነው፡፡ ወዲያውኑም እናንተ ከእርሱ

ታቀጣጥላላችሁ፡፡

36|81|ያ ሰማያትንና ምድርን የፈጠረ ብጤያቸውን በመፍጠር ላይ ቻይ አይደለምን? ነው

እንጅ፡፡ እርሱም በብዙ ፈጣሪው ዐዋቂው ነው፡፡

36|82|ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ማለት ነው፡፡ ወዲያው ይኾናልም፡፡

36|83|ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ ወደእርሱም

ትመለሳላችሁ፡፡

ሱረቱ አል ሷፋት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

37|1|መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡

37|2|መገሠጽንም በሚገሥጹት፤

37|3|ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡

37|4|አምላካችሁ በእርግጥ አንድ ነው፡፡

37|5|የሰማያትና የምድር በመካከላቸው ያለውም ፍጡር ሁሉ ጌታ ነው፡፡ የምሥራቆችም ጌታ

ነው፡፡

37|6|እኛ ቅርቢቱን ሰማይ በከዋክብት ጌጥ አጌጥናት፡፡

37|7|አመጸኛም ከሆነ ሰይጣን ሁሉ መጠበቅን ጠበቅናት፡፡

37|8|ወደላይኛው ሰራዊት አያዳምጡም፡፡ ከየወገኑም ሁሉ ችቦ ይጣልባቸዋል፡፡

37|9|የሚባረሩ ሲሆኑ (ይጣልባቸዋል)፡፡ ለእነሱም ዘውታሪ ቅጣት አላቸው፡፡

229

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!