26.05.2017 Views

Amharic (Ethiopia) translation of the Quran

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

Many more Islamic media to read, listen, print and download at ww.IslamicGlobe.com and at www.QuranReciter.org

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

72|13|‹እኛም መሪውን በሰማን ጊዜ በርሱ አመንን፡፡ በጌታውም የሚያምን ሰው

መግጎደልንም መጭጨመርንም አይፈራም፡፡

72|14|«እኛም ከእኛ ውስጥ ሙስሊሞች አልሉ፡፡ ከእኛም ውስጥ በዳዮች አልሉ፡፡

የሰለሙም ሰዎች እነዚያ ቅንን መንገድ መረጡ፡፡»

72|15|በዳዮቹማ ለገሀነም ማገዶ ኾኑ፡፡

72|16|እነሆም በመንገዲቱ ላይ ቀጥ ባሉ ኖሮ ብዙ ዝናምን ባጠጣናቸው ነበር (ማለትም

ተወረደልኝ)፡፡

72|17|በእርሱ ልንሞክራቸው (ባጠጣናቸው ነበር)፡፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ

ሰው አስቸጋሪን ቅጣት ያገባዋል፡፡

72|18|እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ (በውስጣቸው) ከአላህ ጋር አንድንም

አትገዙ (ማለትም)፡፡

72|19|እነሆም የአላህ ባሪያ (ሙሐመድ አላህን) የሚጠራው ኾኖ በተነሳ ጊዜ (ጋኔኖች)

በእርሱ ላይ ድርብርቦች ሊኾኑ ቀረቡ (ማለትም)፡፡

72|20|«እኔ የምግገዛው ጌታየን ብቻ ነው፡፡ በእርሱም አንድንም አላጋራም» በል፡፡

72|21|«እኔ ለእናንተ ጉዳትንም ቀጥታንም አልችልም» በላቸው፡፡

72|22|«እኔ ከአላህ (ቅጣት) አንድም አያድነኝም፡፡ ከእርሱም ሌላ መጠጊያን አላገኝም»

በላቸው፡፡

72|23|«ከአላህ የኾነ ማድረስን መልክቶቹንም በስተቀር (አልችልም)፡፡ አላህንና

መልክተኛውንም የሚያምጽ ሰው ለእርሱ የገሀነም እሳት አልለው፡፡ በውስጧ ዘላለም ዘውታሪዎች

ሲኾኑ፡፡»

72|24|የሚስፈራሩበትንም ባዩ ጊዜ ረዳቱ ደካማ፣ ቁጥሩም አነስተኛ የኾነው ማን እንደኾነ

በእርግጥ ያውቃሉ፡፡

72|25|«የምትስፈራሩበት ነገር ቅርብ ወይም ጌታየ ለእርሱ የተወሰነ ጊዜን የሚያደርግለት

(ሩቅ) መኾኑን አላውቅም» በላቸው፡፡

72|26|«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡»

72|27|ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም

ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡

72|28|እነርሱ ዘንድ ባለው ነገር ዕውቀቱ የከበበና ነገሩንም ሁሉ በቁጥር ያጠቃለለ ሲኾን

የጌታቸውን መልክቶች ያደረሱ መኾናቸውን ያውቅ ዘንድ (ጠባቂ ያደርጋል)፡፡

ሱረቱ አል ሙዘሚል

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው

73|1|አንተ ተከናናቢው ሆይ፡፡

73|2|ሌሊቱን ሁሉ ጥቂት ሲቀር ቁም፤ (ስገደ)፡፡

73|3|ግማሹን (ቁም)፤ ወይም ከርሱ ጥቂትን ቀንስ፡፡

73|4|ወይም በእርሱ ላይ ጨምር፡፡ ቁርኣንንም በዝግታ ማንበብን አንብብ፡፡

73|5|እኛ ባንተ ላይ ከባድ ቃልን እንጥላለንና፡፡

306

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!